ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ


1.0 bởi Huda soft
Jun 13, 2023

Về ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ

በዚህ የሙባይል አፕልኬሽን የነብያችንንﷺ የህይወት ታሪክ አጠር ባለ መል ኩ ለመዳሰስ ተሞክሮዋል።

በአላህ ስም በጣም አዛኝና ሩህሩህ በሆነው

የአላህ ሰላትና ሰላም ከፍጡራን ሁሉ ምርጥ በሆኑት (ﷺ) ላይ ይው ረድ።

እያንዳዱ ሙስሊም ሊያውቃቸው ግድ ከሚሉት  ነገራቶች መካከል ወደሱ የተላኩ ትን ነብይ ማወቅ አንዱ ነው።

ከአነስ ብኑ ማሊክ ረዲየሏሁ ዐንሁ በተላለፈው ሐዲስ የአሏህ  መልክተኛ(ሰለ ሏሁ ዐለይሂ ወሰለም)  "እኔ አንዳችሁ ዘንድ ከወላጆቹ፣ ከልጆቹ እና ከሰዎች በ ሙሉ በላይ እርሱ ዘንድ ይበልጥ እስካልተወደድኩ ድረስ አላመነም" ብለዋል።

ነብዩን (ﷺ) ለመውደድ ስለእነሱ ማወቅ አስፈላጊ ስለሆነ በዚህ የሙባይል አፕ ልኬሽን የነብያችንንﷺ የህይወት ታሪክ አጠር ባለ መልኩ ለመዳሰስ ተሞ ክሮዋ ል።

ስለ ነብዩ (ﷺ) እና ቤተሰቦቻቸው የበለጠ እንድንማር እና የበለጠ እንድንወዳ ቸው አላህ ይርዳን።

እርሶም ከአጅሩ ተቋዳሽ ይሆኑ ዘንድ አንብበው ለሌሎችም ያጋሩ።

በአላህ ፍቃድ ሌሎች ጠቃሚ አፖችን አዘጋጅተን በቀጣይ እናደርሳችኃለን።

ዝግጅት፡ አብዱ ሙሰማ ሀሰን

አፕልኬሽን ስራ፡ ሁዳ ሶፍት||HUDA SOFT

Có gì mới trong phiên bản mới nhất 1.0

Last updated on Jun 18, 2023
Story of Prophet Muhammed in Amharic

Thông tin thêm Ứng dụng

Phiên bản mới nhất

1.0

Được tải lên bởi

Salai Thomas

Yêu cầu Android

Android 5.0+

Available on

Báo cáo

Gắn cờ là không phù hợp

Hiển thị nhiều hơn

Use APKPure App

Get ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ old version APK for Android

Tải về

Use APKPure App

Get ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ old version APK for Android

Tải về

ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ Thay thế

Xem thêm từ Huda soft

Phát hiện