ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ


1.0 by Huda soft
2023年06月13日

關於ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ

በዚህ የሙባይል አፕልኬሽን የነብያችንንﷺ የህይወት ታሪክ አጠር ባለ መል ኩ ለመዳሰስ ተሞክሮዋል።

በአላህ ስም በጣም አዛኝና ሩህሩህ በሆነው

የአላህ ሰላትና ሰላም ከፍጡራን ሁሉ ምርጥ በሆኑት በነብያችን (ﷺ) ላይ ይው ረድ።

እያንዳዱ ሙስሊም ሊያውቃቸው ግድ ከሚሉት ነገራቶች መካከል ወደሱ የተላኩ ትን ነብይ ማወቅ አንዱ ነው።

ከአነስ ብኑ ማሊክ ረዲየሏሁ ዐንሁ በተላለፈው ሐዲስ የአሏህ መልክተኛ(ሰለ ሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) ሙሉ በላይ እርሱ ዘንድ ይበልጥ እስካልተወደድኩ ድረስ አላመነም" ብለዋል።

ነብዩን (ﷺ) ለመውደድ ስለእነሱ ማወቅ አስፈላጊ ስለሆነ በዚህ የሙባይል አፕ ልኬሽን የኬሽን የነብያችንንﷺ የህይወት ታሪክ አጠር ባለ መልኩ ለመዳሰስ ተሞክሮዋ ል።

ስለ ነብዩ (ﷺ) እና ቤተሰቦቻቸው የበለጠ እንድንማር እና የበለጠ እንድንወዳ ቸው አላህ ይርዳን።

እርሶም ከአጅሩ ተቋዳሽ ይሆኑ ዘንድ አንብበው ለሌሎችም ያጋሩ።

በአላህ ፍቃድ ሌሎች ጠቃሚ አፖችን አዘጋጅተን በቀጣይ እናደርሳችኃለን።

ዝግጅት፡ አብዱ ሙሰማ ሀሰን

አፕልኬሽን ስራ፡ ሁዳ ሶፍት||HUDA SOFT

最新版本1.0更新日誌

Last updated on 2023年06月18日
Story of Prophet Muhammed in Amharic

更多應用信息

最新版本

1.0

上傳者

Salai Thomas

系統要求

Android 5.0+

Available on

舉報

舉報不當內容

更多

下載 APKPure App

可在安卓獲取ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ的歷史版本

下載

下載 APKPure App

可在安卓獲取ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ的歷史版本

下載

ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ相關應用

Huda soft 開發者的更多應用

最新發現