ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ


1.0 oleh Huda soft
Jun 13, 2023

Tentang ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ

በዚህ የሙባይል አፕልኬሽን የነብያችንንﷺ የህይወት ታሪክ አጠር ባለ መል ኩ ለመዳሰስ ተሞክሮዋል።

በአላህ ስም በጣም አዛኝና ሩህሩህ በሆነው

የአላህ ሰላትና ሰላም ከፍጡራን ሁሉ ምርጥ በሆኑት በነብያችን (ﷺ) ላይ ይው ረድ።

እያንዳዱ ሙስሊም ሊያውቃቸው ግድ ከሚሉት  ነገራቶች መካከል ወደሱ የተላኩ ትን ነብይ ማወቅ አንዱ ነው።

ከአነስ ብኑ ማሊክ ረዲየሏሁ ዐንሁ በተላለፈው ሐዲስ የአሏህ  መልክተኛ(ሰለ በ ሙሉ በላይ እርሱ ዘንድ ይበልጥ እስካልተወደድኩ እረስ አላመነም" ብለዋል።

ነብዩን (ﷺ) ለመውደድ ስለእነሱ ማወቅ አስፈላጊ ስለሆነ በዚህ የሙባይል አፕ ልኬሽን የነብያችንንﷺ የህይወት ታሪክ አጠር ባለ መልኩ ለመዳሰስ ተሞክሮዋ ል።

ስለ ነብዩ (ﷺ) እና ቤተሰቦቻቸው የበለጠ እንድንማር እና የበለጠ እንድንወዳ ቸው አላህ ይርዳን።

እርሶም ከአጅሩ ተቋዳሽ ይሆኑ ዘንድ አንብበው ለሌሎችም ያጋሩ።

በአላህ ፍቃድ ሌሎች ጠቃሚ አፖችን አዘጋጅተን በቀጣይ እናደርሳችኃለን።

ዝግጅት፡ አብዱ ሙሰማ ሀሰን

አፕልኬሽን ስራ፡ ሁዳ ሶፍት||HUDA SOFT

Apa yang baru dalam versi terbaru 1.0

Last updated on Jun 18, 2023
Story of Prophet Muhammed in Amharic

Informasi APL tambahan

Versi Terbaru

1.0

Diunggah oleh

Salai Thomas

Perlu Android versi

Android 5.0+

Available on

Laporkan

Tandai sebagai hal yang tak patut

Tampilkan Selengkapnya

Use APKPure App

Get ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ old version APK for Android

Unduh

Use APKPure App

Get ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ old version APK for Android

Unduh

ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ Alternatif

Mendapatkan lebih banyak dari Huda soft

Menemukan