ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ


1.0 par Huda soft
Jun 13, 2023

À propos de ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ

በዚህ የሙባይል አፕልኬሽን የነብያችንንﷺ የህይወት ታሪክ አጠር ባለ መል ኩ ለመዳሰስ ተሞክሮዋል።

በአላህ ስም በጣም አዛኝና ሩህሩህ በሆነው

የአላህ ሰላትና ሰላም ከፍጡራን ሁሉ ምርጥ በሆኑት በነብያችን (ﷺ) ላይ ይው ረድ።

እያንዳዱ ሙስሊም ሊያውቃቸው ግድ ከሚሉት  ነገራቶች መካከል ወደሱ የተላኩ ትን ነብይ ማወቅ አንዱ ነው።

ከአነስ ብኑ ማሊክ ረዲየሏሁ ዐንሁ በተላለፈው ሐዲስ የአሏህ  መልክተኛ(ሰለ ሏሁ ዐለይሂ ወሰለም)   " " ሙሉ በላይ እርሱ ዘንድ ይበልጥ እስካልተወደድኩ ድረስ አላመነም" ብለዋል።

ነብዩን (ﷺ) ለመውደድ ስለእነሱ ማወቅ አስፈላጊ ስለሆነ በዚህ የሙባይል አፕ ልኬሽን የነብያችንንﷺ የህይወት ታሪክ አጠር ባለ መልኩ ለመዳሰስ ተሞክሮዋ ል።

ስለ ነብዩ (ﷺ) እና ቤተሰቦቻቸው የበለጠ እንድንማር እና የበለጠ እንድንወዳ ቸው አላህ ይርዳን።

እርሶም ከአጅሩ ተቋዳሽ ይሆኑ ዘንድ አንብበው ለሌሎችም ያጋሩ።

በአላህ ፍቃድ ሌሎች ጠቃሚ አፖችን አዘጋጅተን በቀጣይ እናደርሳችኃለን።

ዝግጅት፡ አብዱ ሙሰማ ሀሰን

HUDA SOFT ||HUDA SOFT

Quoi de neuf dans la dernière version 1.0

Last updated on Jun 18, 2023
Story of Prophet Muhammed in Amharic

Informations Application supplémentaires

Dernière version

1.0

Telechargé par

Salai Thomas

Nécessite Android

Android 5.0+

Available on

Signaler

Signaler comme inapproprié

Voir plus

Use APKPure App

Get ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ old version APK for Android

Téléchargement

Use APKPure App

Get ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ old version APK for Android

Téléchargement

Alternative à ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ

Obtenir plus de Huda soft

Découvrir