ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ


1.0 por Huda soft
Jun 13, 2023

Sobre ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ

በዚህ የሙባይል አፕልኬሽን የነብያችንንﷺ የህይወት ታሪክ አጠር ባለ መል ኩ ለመዳሰስ ተሞክሮዋል።

በአላህ ስም በጣም አዛኝና ሩህሩህ በሆነው

የአላህ ሰላትና ሰላም ከፍጡራን ሁሉ ምርጥ በሆኑት በነብያችን (ﷺ) ረድ።

እያንዳዱ ሙስሊም ሊያውቃቸው ግድ ከሚሉት  ነገራቶች መካከል ወደሱ የተላኩ ትን ነብይ ማወቅ አንዱ ነው።

ከአነስ ብኑ ማሊክ ረዲየሏሁ ዐንሁ በተላለፈው ሐዲስ የአሏህ  መልክተኛ ( ሏሁ ዐለይሂ ወሰለም)  "እኔ አንዳችሁ ዘንድ ከወላጆቹ፣ ከልጆቹ እና ከሰዎች በ ሙሉ በላይ እርሱ ዘንድ ይበልጥ እስካልተወደድኩ ድረስ አላመነም" ብለዋል።

ነብዩን (ﷺ) ለመውደድ ስለእነሱ ማወቅ አስፈላጊ ስለሆነ በዚህ የሙባይል አፕ ልኬሽን የነብያችንንﷺ የህይወት ታሪክ አጠር ባለ መልኩ ለመዳሰስ ተሞክሮዋ ል።

ስለ ነብዩ (ﷺ) እና ቤተሰቦቻቸው የበለጠ እንድንማር እና የበለጠ እንድንወዳ ቸው አላህ ይርዳን።

እርሶም ከአጅሩ ተቋዳሽ ይሆኑ ዘንድ አንብበው ለሌሎችም ያጋሩ።

በአላህ ፍቃድ ሌሎች ጠቃሚ አፖችን አዘጋጅተን በቀጣይ እናደርሳችኃለን።

ዝግጅት፡ አብዱ ሙሰማ ሀሰን

HUDA SOFT

Novidades da Última Versão 1.0

Last updated on Jun 18, 2023
Story of Prophet Muhammed in Amharic

Informações Adicionais do Aplicativo

Última versão

1.0

Enviado por

Salai Thomas

Requer Android

Android 5.0+

Disponível em

Relatório

Marcar como inapropriado

Mostrar mais

Usar o APKPure APP

Obter o APK da versão antiga de ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ para Android

Baixar

Usar o APKPure APP

Obter o APK da versão antiga de ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ para Android

Baixar

Alternativa de ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ

Obtenha mais de Huda soft

Descobrir