Use APKPure App
Get ዜማ Player | Zema player old version APK for Android
Ứng dụng Zema Player là một ứng dụng mà bạn có thể tìm thấy các bài hát và nhạc mới và cũ bằng âm thanh
ዜማ Player መተግበሪያ አዳዲስ እና ቆየት ያሉ መዝሙሮችንና ሙዚቃዎችን በድምፅ (Audio) የሚያገኙበት መተግበሪያ ነው ይህ መተግበሪያ የተለያዩና ለአጠቃቀም የሚመቹ አገልግሎቶች የተካተቱበት ነው ከእነዚህም አገልግሎቶች መካከል ቆየት ያሉ መዝሙሮችና ሙዚቃዎችን በጥሩ የድምፅ ጥራት ያገኙበታል እንዲሁም አዳዲስ መዝሙሮችና ሙዚቃዎችን በፍጥነት ያገኙበታል የወደዱተትን ሙዚቃዎችና መዝሙሮች ስልኮ ላይ ማስቀረት ይችላሉ በዚህ መተግበሪያ አገልግሎቶቹን በበይነመረብ (Internet) ወይም ያለ በይነመረብ (Internet) ማግኘት ይችላሉ በዚህ መተግበሪያ የሚያገኙት ሙዚቃዎችና መዝሙሮች የሙዚቀኛውንና የዘማሪውን የቅጂ መብት © በአስተማማኝ ሁኔታ ይጠብቃል መተግበሪያውን ስልኮ ላይ ይጫኑት ይጠቀሙበት ይወዱታል ።Được tải lên bởi
Infinity Love
Yêu cầu Android
Android 5.0+
Danh mục
Use APKPure App
Get ዜማ Player | Zema player old version APK for Android
Use APKPure App
Get ዜማ Player | Zema player old version APK for Android