Usar la aplicación APKPure
Obtener ዜማ Player | Zema player versión histórica en Android
La aplicación Zema Player es una aplicación donde puedes encontrar canciones y música nuevas y antiguas por audio.
ዜማ Player መተግበሪያ አዳዲስ እና ቆየት ያሉ መዝሙሮችንና ሙዚቃዎችን በድምፅ (Audio) የሚያገኙበት መተግበሪያ ነው ይህ መተግበሪያ የተለያዩና ለአጠቃቀም የሚመቹ አገልግሎቶች የተካተቱበት ነው ከእነዚህም አገልግሎቶች መካከል ቆየት ያሉ መዝሙሮችና ሙዚቃዎችን በጥሩ የድምፅ ጥራት ያገኙበታል እንዲሁም አዳዲስ መዝሙሮችና ሙዚቃዎችን በፍጥነት ያገኙበታል የወደዱተትን ሙዚቃዎችና መዝሙሮች ስልኮ ላይ ማስቀረት ይችላሉ በዚህ መተግበሪያ አገልግሎቶቹን በበይነመረብ (Internet) ወይም ያለ በይነመረብ (Internet) ማግኘት ይችላሉ በዚህ መተግበሪያ የሚያገኙት ሙዚቃዎችና መዝሙሮች የሙዚቀኛውንና የዘማሪውን የቅጂ መብት © በአስተማማኝ ሁኔታ ይጠብቃል መተግበሪያውን ስልኮ ላይ ይጫኑት ይጠቀሙበት ይወዱታል ።Presentado por
Infinity Love
Requisitos
Android 5.0+
Categoría
Usar la aplicación APKPure
Obtener ዜማ Player | Zema player versión histórica en Android
Usar la aplicación APKPure
Obtener ዜማ Player | Zema player versión histórica en Android