Use APKPure App
Get የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና ስልጠና old version APK for Android
የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና የአሽከርካሪዎች ስልጠና
ይህን መተግበሪያ ለማዘጋጅት ያነሳሳኝ በሐገራችን ውስጥ እጅግ በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ የመጣውን የትራፊክ አደጋ አሳሳቢነት እና በተለይ የወጣቱን ሕይወት መቅጠፍ መቀጠሉ ነው ፡፡ ከ የሚወጡ ሪፖርቶች እጅግ ዘግናኝ እና አሁን በአንድ በአንድ ቀን ከ በላይ 48 በላይ የሰው ሕይወት መጥፋት እጅጉን ከባድ ሁኗል እንደ አንድ ግለሰብ ችግሮች ብዬ ምጠቅሳቸው ስልጠና አለ መውስድ እና ፈጥነት ሲሆኑ እነኚህን ለመሸፈን የዩቲዩብ ቪዲዮዎችን ቪዲዮዎችን አካትችቤታለሁኝ እንዲሁም እንዲሁም ለእውቀት የሚለውን ሲስተሞች ሲስተሞች ሲስተሞች ሲስተሞች ሲስተሞች ሲስተሞች ሲስተሞች የንድፈ ሐሳብ ትምህርት እንዲከታተሉ የተወሰኑ የተሸከርካሪ አካላት እንዴት እንደሚሰሩ የሚያሳይ ቪዲዮ ከዩቲዩብ ተካቷል ፡፡ ሌላኛው አደጋም ከደረሰ በኋላ የመጀመሪያ እርዳታ ስልጠናዎችን አለ ማወቅም ሰዎችን ለሞት የሚዳርግ ሲሆን የሚመለከተው አካል በቦታው እስኪደርስ ማድረግ ያሉብን የመጀመሪያ እርዳታ ቪዲዮ ከዩቲዩብ ተካቷል ፡፡ መንግስትም ወጣቱን እና የሐገር ተረካቢዉን በወረረሺኝ ያህል እየፈጀ ያለውን የትራፊክ አደጋ መንገዶችን በመገንባት እንዲሁም ስልጠናዎችን እና መንጃ ፍቃድ አሰጣጥ ሂደቶችን ቢከታተል መልካም ነው የሚል ሃሳብ አለኝ ፡፡ በመጨረሻም እንዚህ ጥያቄዎች ሳዎጣ የተለያዩ መጽሐፎች ያነበብኩ ሲሆን ከእንግሊዘኛ ወደ ቋንቋችን የቀየርኳቸው ጥያቄዎች ድንግት ስህተት ቢኖራቸው ሰው ነኝ እና በኢሜል አድራሻዬ ብታሳውቁኝ አስተካክላለው፡፡ተማሪዎችም ፈተናን ብቻ ለማለፍ ሳይሆን ክህሎትን ለማዳበር መሞከር እና ማወቅን አትዘንጉ ፡፡ ሐገራችንን ከትራፊክ አደጋ ነፃ እናድርግ ኢትዮ ኤም አፕስGeüpload door
Mau Flores
Android vereist
Android 4.0.3+
Categorie
7.3 MB Mar 3, 2021
7.3 MB Mar 3, 2021
8.3 MB Aug 31, 2020
8.3 MB Aug 31, 2020
6.6 MB Apr 22, 2020
6.6 MB Apr 22, 2020
Use APKPure App
Get የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና ስልጠና old version APK for Android
Use APKPure App
Get የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና ስልጠና old version APK for Android