የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና የአሽከርካሪዎች ስልጠና
ይህን መተግበሪያ ለማዘጋጅት በነት መለው ነው እና iOS እና ከዚያ በላይ የተጠበራ የተጠበራ የተጠበት በየአመቱ የሚወጡ ሪፖርቶች እጅግ ዘግናኝ እና አሁን በቅርቡ በአንድ ቀን ውስጥ እንኳ ከ 48 በላይ የሰው ሕይወት መጥፋት እጅጉን ከባድ ሁኗል እንደ አንድ ግለሰብ ችግሮች ብዬ ምጠቅሳቸው በቂ ስልጠና አለ መውስድ እና ፈጥነት ሲሆኑ እነኚህን ለመሸፈን የዩቲዩብ የመሽከርከር ብቃት ስልጠና ቪዲዮዎችን አካትችቤታለሁኝ እንዲሁም ለእውቀት ያህል የመኪና ሲስተሞች እንዴት ይሰራሉ የሚለውን የንድፈ ሐሳብ ትምህርት እንዲከታተሉ የተወሰኑ የተሸከርካሪ አካላት እንዴት እንደሚሰሩ የሚያሳይ የዲዮ ከዩቲዩብ ተካቷል. ሌላኛው አደጋም ከደረሰ በኋጠናዎችን አለ ማወቅም ሰዎችን ለሞት የሚዳርግ ሲሆን የሚመለከተው አካል በቦታው እስኪደርስ ማድረግ ያሉብን የመጀመሪያ እርዳታ ሆዲዮ ከዩቲዩብ ተካቷል. መንግስትም ወጣቱን እና የሐገር ተረካቢዉን በወረረሺኝ ያህል እየፈጀ ያለውን የትራፊክ አደጋ መንገዶችን በመገንባት እንዲሁም ስልጠናዎችን እና መንጃ ፍቃድ አሰጣጥ ሂደቶችን ቢከታተል መልካም ነው የሚል ሃሳብ አለኝ. በመጨረሻም እንዚህ ጥያቄዎች ሳዎጣ የተለያዩ መጽሐፎች ያነበብኩ ሲሆን ከእንግሊዘኛ ወደ ቋንቋችን የቀየርኳቸው ጥያቄዎች ድንግት ስህተት ቢኖራቸው ሰው ነኝ እና በኢሜል አድራሻዬ ብታሳውቁኝ አስተካክላለው.ተማሪዎችም ፈተናን ብቻ ለማለፍ ሳይሆን ክህሎትን ለማዳበር መሞከር እና ማወቅን አትዘንጉ. ሐገራችንን ከትራፊክ አደጋ Percuma እናድርግ ኢትዮ ኤም አይMengenai የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና ስልጠና
Maklumat PERMAINAN tambahan
Dimuat naik oleh
Mau Flores
Memerlukan Android
Android 4.0.3+
Category
Tunjukkan Lagi
Versi lama የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና ስልጠና
የመንጃ ፍቃድ ስልጠና እና ፈተና 5.0
7.3 MB Mar 3, 2021
የመንጃ ፍቃድ ስልጠና እና ፈተና 5.0
7.3 MB Mar 3, 2021
Menja Fekad Siletena Enna Fetena 4.0
8.3 MB Aug 31, 2020
Menja Fekad Siletena Enna Fetena 4.0
8.3 MB Aug 31, 2020
Menja Fekad Siletena Enna Fetena 3.0
6.6 MB Apr 22, 2020
Menja Fekad Siletena Enna Fetena 3.0
6.6 MB Apr 22, 2020