የኔ የቀን ውሎ | My Time ToDo List


2.2 by Samuel Minale
Jun 13, 2022 이전 버전

የኔ የቀን ውሎ | My Time ToDo List 정보

በቀን ውስጥ ለመስራት እና ለማከናውን የሚፈልጉትን መመዝገቢያ እና መስራት አለመስራትዎንም ማረሚያ ጊዜ ቆጣቢ እቅድን አሳኪ አፕ

የሥራ ዝርዝርን ለመጠበ 선주문 በጣም አስፈላጊ ከሆኑት ምክንያቶችንአቶችንአቶች ተግባሮችዎን በዝርዝር ማደራጀት እና ማቀድ ያቀዱትንም መፃፍ ቀጣዮቹን ተግዳሮቶች የበለጠ ቀላል ያደርግዎታል እንዲሁም ቀለል ያለ አደርገዋለው የሚል ስሜት እንዲሰማዎት ያደርግዎታል.

ዝርዝር ማየት የተደራጁ እንዲሆኑ እና በአዕምሮዎ ላይ እንዲያተኩሩም ጭምር ይረዳዎታል B.

የሁሉም ተግባሮችዎ ዝርዝር መኖሩ ቁጭ ብለው እቅድ ለውጣት ያስችርስችሩ አንድ ጥናት እንዳመለከተው እቅድ ለማውጣት አስራ አምስት ደቂቃዎች አንድ ሰዓት የማስፈጸሚያ ጊዜን ይቆጥባል!

** የአጫጭር የቀን ውሎ እቅዶች ሌሎች ጥቅሞች **

የመርሳት ስሜት ይሰማዎያል? ማንም ሰው ሁል ጊዜ ሁሉንም ነገር የማስያወስ ችሎያ የለውም። በቀን ውስጥ ሊያከናውኑ እና ሊያሳኩ የሚፈልጉዋቸውን ነገሮች ቀድሞ ከእንቅልፎ በተነሱ ሰዓት በማቀድ እና በዚህ አፕሊኬሽን ላይ በማስፈር ቀኖን ካለመዘንጋትና ካለመርሳት ተላቀው ማታላይ ሁሉኑም እቅድዎን ፈፅመው መገኘት ይችላሉ.

እቅዶ ላይ ያሰፈሩትን ዝርዝርን በተመለከቱ ቁጥር በአጭሩ የማስታወስ ችሎታዎ ውስጥ ያለውን መረጃ ያጠናክረዋል, ይህም ቀጠሮ ወይም እቅዱ የመረሳት እድሉን በጣም አነስተኛ ያደርገዋል.

ውጤማነትን ከፍ ያደርጋል

በቀን ውስጥ ሊሰሩ ያሰ Љ ትን ሁሉንም ነገሮች ዝርዝር ውስጥ ከመብ ዝርዝሩን በቀላሉ መገምገም እና በጣም አስፈላጊ ለሆድኑ መᵉኑመᵉኑመᵉኑራጵᵉራላሉመገምገም ትኩረትዎን የያሹ አስፈላጊ ጉዳዮች ባሉበት ጊይጥቃቅ ጥሴ Ꭽ ንበሴኑ እሆኑ እሆኑ እሆኑ በሃርቫርድ ቢዝነስ ሪቪው የተካሄደው አንድ ጥናት እንዳመለከተው 90 % የሚሆኑት ሥራ አስኪያጆች ጊዜን በአግባቡ ባለመቆጣጠር ጊዜያቸውን ያባከኑ ናቸው. ስለዚህ የሚሰሩትን የሥራ ዝርዝር መያዝዎ ትኩረትን በወቅቱ በጣም አስፈላጊ ተግባር ላይ እንዲያተኩሩ ይረዳዎታል.

ትኩረትን የያከፋፍሉ ነገሮች ያስወግዳል

ትኩረንችን በቀላሉ በብዙ ዓይነቶች ትኩረትን የያከፋፍሉ ነገሮች ይቀየይቀየይች በቀጣይ ማድረግ ስለሚገባዎት ነገር እያሰቡ ወይም እረስተውት ወይም ቀጣይ ማድረግ ያለቦትን ዘንግተው ስንት ጊዜ አንድ ነገር ሲሰሩ ቆይተዋል? የውሎ እ 선주문 ዎ ዝርዝር ቢኖርዎት ግን ቀንዎ የበለጠ ፍሬያማ ይሆናል፡ናል፡ርዝር ቢኖርዎት ግን ቀንዎ የበለጠ ፍሬያማ ያቀዱትንም አከናውነው ሲ spect ርሱ ትርፍ ጊዜን ሁሉ ሊያገኙ ይችላሉ ፡፡ ይህም ለቀጣይ ስራ / መዝናናት ንቁ ያደርጎየል ፡፡

ተነሳሽነትን ከፍያደርጋል

በህይወትዎም ሊደርሱበት እና ሊያሳኩት የሚፈልጉትን ነገር ቀን በቀን በጥቂት በጥቂቱ እያቀዱ ሲሰሩበት አንድ ቀን ይደርሱበታል ለዚህም አንዱ መንገድ የሚያከናውኑትን አውቆ በዝርዝር ማስቀመጥ ነው. ለምሳሌ ያህል "ያንን እድገት ማግኘት እፈልጋለሁ"ማለት ቀላል ነው, ግን ያንን ግብ ለማሳካት ሊወስዷቸው ያሰቡትን እርምጃዎች መዘርዘር ሀሳቦችዎን ለማብራራት እና ሊደረስባቸው የሚችሉ የአጭር ጊዜ ግቦችን ሊሰጥዎ ይችላል. በመንገድዎ ላይ በእያንዳንዱ እርምጃዎትን ሲያሳኩ እነዚያን ነገሮች ከዝርዝርዎ ተሰርተዋል ተብለው አሳክተው አጥፍተው ወደ ቀጣዩ እቅዲ ሲያመሩ በራስ መተማመን እጅጉን እየጨመረም ይሄዳል!

ከዚህም ሌላ የቀን ውሎ እቅዶ ማውጣት ከብዙ በጥቂቱ ለነዚህም ይጠማል

ጊዜዎን በዓግባ እንዲጠቀሙ ያደርጋል

ጥሩ ስሜት እንዲሰማዎት ይረዳዎየል

ትላል 선주문 ግቦችን ለማሳካት ይረዳዎየል

ጊዜ ለመቆጠብ ያስችልዎያል

선주문 됨 መስጠት ላለቦት 선주문 됨 እንዲሰጡ ያስችሎያል

ጊዜዎን ለሌላ ጊዜ ማስተላለፍ እና ማመቻቸት እንዲችሉ ያስችሎያል

ውጥረትን ያስብግሳል

ታዲያ ምን ይጠብቃሉ አሁኑኑ አፕሊኬሽኑን ጭነው በቀን ውስጥ ለመስራት እና ለማከናውን የሚፈልጉትን በመመዝገብ እና መስራት አለመስራትዎንም በማረም በዕቅድ ይመሩ!

ይ 字 ምኑ !!

ጊዜ ቆጣቢ እ 선주문 됨 አሳኪ አፕ

최신 버전 2.2의 새로운 기능

Last updated on Jul 13, 2022
ቀኑን ሙሉ ካለ እቅድ እየባከኑ ተቸግረዋል? ድካሞ ፍሬ አላፈራ ብሎታል? እንግዲያውስ ችግሩ በቀን ውስጥ የሚያከናውኑትን በትክክል ዘርዝረው ስላላስቀመጡ ነው፡፡ አሁኑኑ በዚህ አፕ ዘምነው ከጊዜ አባካኝነትዎ ተቆጥበው በቀን ውስጥ ያሰቡትን ሁሉ ያሳኩ፡፡

추가 앱 정보

최신 버전

2.2

업로드한 사람

Jose Urbina

필요한 Android 버전

Android 4.1+

Available on

신고

부적절한 것으로 표시함

더 보기

Use APKPure App

Get የኔ የቀን ውሎ | My Time ToDo List old version APK for Android

다운로드

Use APKPure App

Get የኔ የቀን ውሎ | My Time ToDo List old version APK for Android

다운로드

የኔ የቀን ውሎ | My Time ToDo List 대안

Samuel Minale에서 더 많은 것을 얻기

발견하다