የኔ የቀን ውሎ | My Time ToDo List


2.2 by Samuel Minale
2022年06月13日 旧バージョン

የኔ የቀን ውሎ | My Time ToDo Listについて

በቀንውስጥለመስራትእናለማከናውንየሚፈልጉትንመመዝገቢያእናመስራትአለመስራትዎንምማረሚያጊዜቆጣቢእቅድንአሳኪአፕ

ዝርዝርንለመጠበቅበጣምአስፈላጊከሆኑትምክንያቶችአንዱአጫጭርየቀንውሎእቅድነው。 ተግባሮችዎንበዝርዝርማደራጀትእናማቀድያቀዱትንምመፃፍቀጣዮቹንተግዳሮቶችየበለጠቀላልያደርግዎታልእንዲሁምቀለልያለአደርገዋለውየሚልስሜትእንዲሰማዎትያደርግዎታል。

ዝርዝርማየትየተደራጁእንዲሆኑእናበአዕምሮዎላይእንዲያተኩሩምጭምርይረዳዎታል。

የሁሉምተግባሮችዎዝርዝርመኖሩቁጭብለውእቅድለማውጣትያስችሉዎታል。 አንድጥናትእንዳመለከተውእቅድለማውጣትአስራአምስትደቂቃዎችአንድሰዓትየማስፈጸሚያጊዜንይቆጥባል!

**የአጫጭርየቀንውሎእቅዶችሌሎችጥቅሞች**

የመርሳትስሜትይሰማዎታል? ማንምሰውሁልጊዜሁሉንምነገርየማስታወስችሎታየለውም。 ውስጥሊያከናውኑእናሊያሳኩየሚፈልጉዋቸውንነገሮችቀድሞከእንቅልፎበተነሱሰዓትበማቀድእናበዚህአፕሊኬሽንላይበማስፈርካለመ予約済みካለመርሳትተላቀውማታላይሁሉኑምእቅድዎንፈፅመውመገኘትይችላሉ。

እቅዶላይያሰፈሩትንዝርዝርንበተመለከቱቁጥርበአጭሩየማስታወስችሎታዎውስጥያለውንመረጃያጠናክረዋል、ይህምቀጠሮወይምእቅዱየመረሳትእድሉንበጣምአነስተኛያደርገዋል。

ውጤታማነትንከፍያደርጋል

ውስጥሊሰሩያሰቡትንሁሉንምሁሉንምዝርዝርውስጥ予約済みከመ፤ ዝርዝሩንበቀላሉመገምገምእናበጣምአስፈላጊለሆኑተግባራትቅድሚያመስጠትይችላሉ。 ትኩረትዎንየሚሹአስፈላጊጉዳዮችባሉበትጊዜጥቃቅንበሆኑእንቅስቃሴዎችላይለምንጊዜያጠፋሉ? በሃርቫርድቢዝነስሪቪውየተካሄደውአንድጥናትእንዳመለከተው90%የሚሆኑትሥራአስኪያጆችጊዜንበአግባቡባለመቆጣጠርጊዜያቸውንያባከኑናቸው。 ስለዚህየሚሰሩትንየሥራዝርዝርመያዝዎትኩረትንበወቅቱበጣምአስፈላጊተግባርላይእንዲያተኩሩይረዳዎታል。

ትኩረትንየሚከፋፍሉነገሮችያስወግዳል

ትኩረታችንበቀላሉበብዙዓይነቶችትኩረትንየሚከፋፍሉነገሮችይቀየራል。 ማድረግስለሚገባዎትነገርእያሰቡወይምእረስተውትወይምወይምቀጣይንግተውንግተውንግተውንግተውጊዜአንድአንድቆይተዋልቆይተዋል የውሎእቅድዎዝርዝርቢኖርዎትግንቀንዎየበለጠፍሬያማይሆናል。 ያቀዱትንምአከናውነውሲጨርሱትርፍጊዜንሁሉሊያገኙይችላሉ。 ይህምለቀጣይስራ/መዝናናትንቁያደርጎታል。

ተነሳሽነትንከፍያደርጋል

በህይወትዎምሊደርሱበትእናሊያሳኩትየሚፈልጉትንነገርቀንበቀንበጥቂትበጥቂቱእያቀዱሲሰሩበትአንድቀንይደርሱበታልለዚህምአንዱመንገድየሚያከናውኑትንአውቆበዝርዝርማስቀመጥነው。 ያህል「ያንንእድገትማግኘትእፈልጋለሁ」ማለትቀላልነው、ግንያንንግብለማሳካትሊወስዷቸውያሰቡትንእርምጃዎች予約注文済みርለማብራራትእናሊደረስባቸውየሚችሉየአጭርጊዜሊሰጥዎይችላል。 ላይበእያንዳንዱእርምጃዎትንሲያሳኩእነዚያንነገሮችከዝርዝርዎተሰርተዋልተብለውአሳክተውአጥፍተውወደቀጣዩእቅዲሲያመሩበራስመተማመንእጅጉንእየጨመረምይሄዳል!

ከዚህምሌላየቀንውሎእቅዶማውጣትከብዙበጥቂቱለነዚህምይጠቅማል

ጊዜዎንበዓግባቡእንዲጠቀሙያደርጋል

ጥሩስሜትእንዲሰማዎትይረዳዎታል

ትላልቅግቦችንለማሳካትይረዳዎታል

ጊዜለመቆጠብያስችልዎታል

ቅድሚያመስጠትላለቦትቅድሚያእንዲሰጡያስችሎታል

ጊዜዎንለሌላጊዜማስተላለፍእናማመቻቸትእንዲችሉያስችሎታል

ውጥረትንያስታግሳል

ታዲያምንይጠብቃሉአሁኑኑአፕሊኬሽኑንጭነውበቀንውስጥለመስራትእናለማከናውንየሚፈልጉትንበመመዝገብእናመስራትአለመስራትዎንምበማረምበዕቅድይመሩ!!

予約済み!

ጊዜቆጣቢእቅድንአሳኪአፕ

最新バージョン 2.2 の更新情報

Last updated on 2022年07月13日
ቀኑን ሙሉ ካለ እቅድ እየባከኑ ተቸግረዋል? ድካሞ ፍሬ አላፈራ ብሎታል? እንግዲያውስ ችግሩ በቀን ውስጥ የሚያከናውኑትን በትክክል ዘርዝረው ስላላስቀመጡ ነው፡፡ አሁኑኑ በዚህ አፕ ዘምነው ከጊዜ አባካኝነትዎ ተቆጥበው በቀን ውስጥ ያሰቡትን ሁሉ ያሳኩ፡፡

アプリの追加情報

最終のバージョン

2.2

投稿者

Jose Urbina

Android 要件

Android 4.1+

Available on

報告

不適切な内容としてフラグ

もっと見る

APKPure Appを使用する

የኔ የቀን ውሎ | My Time ToDo Listの旧いバージョンをダウンロードすることが可能

ダウンロード

APKPure Appを使用する

የኔ የቀን ውሎ | My Time ToDo Listの旧いバージョンをダウンロードすることが可能

ダウンロード

የኔ የቀን ውሎ | My Time ToDo Listの類似アプリ

Samuel Minale からもっと手に入れる

発見