አቡነ ሽኖዳ ሣልሳዊ


1.0 por Ermiyas Abate
13/11/2020

Sobre አቡነ ሽኖዳ ሣልሳዊ

የብጹዕ አቡነ ሽኖዳ ሣልሳዊ የሕይወት ተጋድሎቸውን እና ድንቅ ድንቅ ስብከቶቻቸውን የያዘች የሞባይል መተግበርያ።

እጅግ አስተማሪ ሕይወት ያላቸው እውነተኛ እረኛ ናቸው። በትምህርታቸው የማይማረክ ጽሑፋቸውንም አንብቦ የማይመሰጥ የለም። እኝህ አባት ከ 40 በላይ በሆኑ ድንቅ ድንቅ መጽሐፍቶቻቸው የእኔንም ሆነ የብዙ ውጣቶችን ሕይወት አንፀዋል። በስብከታቸውና በመጽሐፍቶቻቸው የተማረኩ ብዙዎች እኝህን አባት የ 21 መቶ ክፍለ ዘመን ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ይላቸዋል። እኝህ አባት ስማቸው ከግብጽ አልፎ በዓለም የገነነ ነው። ሕይወታቸው እጅግ ስለሚማርክና ከቤተ ክርስቲያን አልፈው ለግብጽ ባበረከቱት አስተዋጽዖ ባረፉበት ወቅት መላው ግብጽ አዝኖ ነበር። እኝህ አባት የግብጽ ፓትሪያሪክ አባታችን ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ ናቸው። እኔም ለአገልጋዮች መልካም የሆነ ገድላቸውን ቢሰማ መልካም ነውና ታሪካቸውንና ድንቅ ድንቅ የጹሑፍ ስብከቶቻችውን በዚች አነስተኛ የስልክ መተግበርያ (Aplicación móvil) ይዘን ቀርባለሁ።

ይህች የስልክ መተግበርያ (Aplicación móvil) በይዘታ አንስተኛ ብትሆንም እግዚአብሔር ቢረዳን የእናንተ ጸሎት ብትደግፈኝ በየ ግዜ በራሴም እየጨመርኩኝም ሆነ ከእናንተ ከእህቶቼና ከወንድሞቼ አስተያየት እየተቀበልኩኝ እንደምለቅ ቃል እገባለሁ።

የቅዱስነታቸው በረከት አይለየን! አሜን

መልካም ንባብ።

Novedades de Última Versión 1.0

Last updated on 05/03/2021
ይህች የስልክ መተግበርያ (Mobile App) በይዘታ አንስተኛ ብትሆንም እግዚአብሔር ቢረዳን የእናንተ ጸሎት ብትደግፈኝ በየ ግዜ በራሴም እየጨመርኩኝም ሆነ ከእናንተ ከእህቶቼና ከወንድሞቼ አስተያየት እየተቀበልኩኝ እንደምለቅ ቃል እገባለሁ።
የቅዱስነታቸው በረከት አይለየን! አሜን

Información Adicional de Aplicación

Última Versión

1.0

Presentado por

Sharmn Hamarashid

Requisitos

Android 4.0+

Reportar

Marcar como inapropiado

Mostrar más

Usar la aplicación APKPure

Obtener አቡነ ሽኖዳ ሣልሳዊ versión histórica en Android

Descargar

Usar la aplicación APKPure

Obtener አቡነ ሽኖዳ ሣልሳዊ versión histórica en Android

Descargar

Alternativa de አቡነ ሽኖዳ ሣልሳዊ

Obtenga más de Ermiyas Abate

Descubrir