Al Furqan አል ፉርቃን (pro)


1.0.5 bởi sysol tech
Mar 26, 2023

Về Al Furqan አል ፉርቃን (pro)

የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ በወንድም ሙሐመድ ፈረጅ

ከሃምሳ ዓመት በፊት በሸኽ ሙሐመድ ሳኒ ሃቢብ እና በሸኽ ሰይድ ሙሐመድ ሳዲቅ ወደ አማርኛ ቋንቋ ተተርጉሞ የቀረበው የክቡር ቅዱስ ቁርኣን የአማርኛ ትርጉም እንሆ በወንድም ሙሐመድ ፈረጅ ድምፅ ተዘጋጅቶ በተለያዩ አጋጣሚዎች የቅዱስ ቁርኣንን ትርጉም ማድመጥ ለሚፈልጉ አመቺ ኾኖ ቀርቧል።

የድምፅ ሥራው ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ በዚህ መተግበሪያ ላይ ይገኛል።

በዚህ አጋጣሚ እንደ አላህ ፈቃድ ሥራችንን ከእንከን የጠራ ለማድረግ በከፍተኛ የኃላፊነት ስሜትና ጥንቃቄ ጥረት ያደረግን ቢኾንም ፤ ሰዎች ነንና ልንሳሳት እንደምንችል እናምናለን። በመኾኑም ይህ ሥራ ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚሸጋገር የቅዱስ ቁርአን ትርጉም እንደመኾኑ በማድመጥም ኾነ በማንበብ ሂደት ውስጥ የሚታያችኹን ክፍተት እንድተጠቁሙን በታላቅ አክብሮት እንጠይቃለን

ይህን ታላቅ ሥራ አኑረው ያለፉ አባቶቻችንንና ከህትመት እስከ ስርጭት የደከሙ ወንድምና እህቶችን ኹሉ ለሠሩት መልካም ሠራ ምንዳውን ያብዛላቸው። እኛንም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን። አሚን !!

Thông tin thêm Ứng dụng

Phiên bản mới nhất

1.0.5

Yêu cầu Android

4.1

Báo cáo

Gắn cờ là không phù hợp

Hiển thị nhiều hơn

Al Furqan አል ፉርቃን (pro) Thay thế

Xem thêm từ sysol tech

Phát hiện