ሹሩጡ ሰላት ደርስ


1.0 bởi Huda soft
Oct 24, 2025 Phiên bản cũ

Về ሹሩጡ ሰላት

መትን ሹሩጡ ሰላት ደርስ በኡስታዝ ሙሀመድ ቢን አብዱል ጀባር (خليك) ሀፊዘሁሏህ

ይህ የሞባይል መተግበሪያ በኡስታዝ ሙሀመድ ቢን አብዱል ጀባር (خليك) ሀፊዘሁሏህ የተሰጠውን የመትን ሹሩጡ ሰላት ትምህርት (ደርስ) ለአጠቃቀም ምቹ በሆነ መንገድ ሙሉ ክፍል አጠቃሎ የያዘ መተግበሪያ

የሹሩጡ ሶላት ደርስ በዋንኛነት

1️⃣ሹሩጡ ሶላት

2️⃣አርካኑ ሶላት

3️⃣ዋጂባቱ ሶላት

አነኚህህ 3 አርእስቶች ላይ ያጠነጥናል።

መተግበሪያው ከያዛቸው ነገራቶች ፦

✑የአርካኑል ኢስላም ደርስ በድምፅና በፅሑፍ ፣

✑የኪታቡ Pdf

✑እንዲሁም ደርሱን እየተከታተሉ ማስታወሻ መያዣ ገፅ እና ሌሎችም ለአጠቃቀም ቀላል ነገሮችን ይዟል።

ተጠቅመው ሌሎችም እንዲጠቀሙ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ።

Có gì mới trong phiên bản mới nhất 1.0

Last updated on Nov 23, 2022
Shurutu Selat

Thông tin thêm Ứng dụng

Phiên bản mới nhất

1.0

Được tải lên bởi

Yanys Yanys

Yêu cầu Android

Android 5.0+

Available on

Báo cáo

Gắn cờ là không phù hợp

Hiển thị nhiều hơn

Use APKPure App

Get ሹሩጡ ሰላት old version APK for Android

Tải về

Use APKPure App

Get ሹሩጡ ሰላት old version APK for Android

Tải về

ሹሩጡ ሰላት Thay thế

Xem thêm từ Huda soft

Phát hiện