የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv)


1.0.0 โดย sysol tech
Apr 1, 2022 เวอร์ชั่นเก่า

เกี่ยวกับ የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ

การแปลอัลกุรอานด้วยเสียง

ዓመት በፊት በሸኽ ሙሐመድ ሳኒ ሃቢብ እና በሸኽ ሰይድ ሙሐመድ ሳዲቅ ወደ አማርኛ ቋንቋ ተተርጉሞ የቀረበው የክቡር ቅዱስ ቁርኣን የአማርኛ ትርጉም፤ በወንድም ሙሐመድ ፈረጅ ድምፅ ተዘጋጅቶ በተለያዩ አጋጣሚዎች የቅዱስ ቁርኣንን ትርጉም ማድመጥ ለሚፈልጉ አመቺ ኾኖ ቀርቧል።

ሥራው ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ በቅርቡ በዚህ መተግበሪያ እስኪጫን ድረስ፤ ሱረት አል ፋቲሃን ጨምሮ ከሱረቱ አን ናስ እስከ ሱረቱ አን ነበእ (አንድ ጁዝ) የትርጉም ድምፅ ሥራው ያለክፍያ ቀርቧል።

አጋጣሚ እንደ አላህ ፈቃድ ሥራችንን ከእንከን የጠራ ለማድረግ በከፍተኛ የኃላፊነት ስሜትና ጥንቃቄ ጥረት ያደረግን ቢኾንም፤ บัญชีผู้ใช้นี้เป็นส่วนตัว ይህ ሥራ ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚሸጋገር የቅዱስ ቁርአን ትርጉም እንደመኾኑ በማድመጥም ኾነ በማንበብ ሂደት ውስጥ የሚታያችኹን ክፍተት እንድተጠቁሙን በታላቅ አክብሮት እንጠይቃለን።

ታላቅ ሥራ አኑረው ያለፉ አባቶቻችንንና ከህትመት እስከ ስርጭት የደከሙ ወንድምና እህቶችን ኹሉ ለሠሩት መልካም ሠራ ምንዳውን ያብዛላቸው። በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን። አሚን!!

ข้อมูล แอป เพิ่มเติม

เวอร์ชันล่าสุด

1.0.0

อัปโหลดโดย

Umut Celik

ต้องใช้ Android

Android 4.1+

รายงาน

ปักธงว่าไม่เหมาะสม

แสดงเพิ่มเติม

የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ ทางเลือก

ต้องการแอปอื่นจาก sysol tech

ค้นพบ