Используйте приложение APKPure
Историческую версию Geez Amharic Orthodox Bible 81 можно получить на Android
Библия эфиопской православной церкви Тевахедо
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ::
ይህ መጽሐፍ ቅዱስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ሥርዓትና ጠብቆ የተዘጋጀ ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ ነው :: መጽሐፉ ለሃይማኖት አባቶች ለሰባክያነ ለመንፈሳዊ ተልዕኮ በሚሰማሩበት ወቅት መጽሐፍ ቅዱስ በእጃቸው ሳይኖርባቸው በቀላሉ እግዚአብሔርን ለማስተማር ጉልህ አስተዋጽኦ ይኖረዋል :: ምዕመናንም የግዕዙንና ሳይዛባ በስልካቸው እንዲጠቀሙ ይረዳል ::
የመጽሐፉ ልዩ ባሕርያት
† ሰማንያ አንድ (81) መጻሕፍትን ያካተተ ነው
† ሙሉ ብሉይና ሐዲስ ኪዳን በኢትዮጵያ ጥንታዊ ቋንቋ በግዕዝና በአማርኛ የተዘጋጀ ነው
† የአማርኛው ትርጉም በጥንታዊው የአባቶቻችን አጻጻፍና አገላለጽ ሃይማኖታዊ ለዛውን ሳይለቅ የተጻፈ ነው
† የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የምትጠቀምባቸውን የብሉይ ኪዳን የቀኖና መጻሕፍት ያካተተ ነው
† ፊደሉና አጻጻፉ በግእዝና በአማርኛ መዛግብተ ቃላት መሠረት ታርሞ የተዘጋጀ ነው።
† የፊደሎችን መጠን በቀላሉ ማስተካከያ መንገድ አለው
ማሳሰቢያ:
መጽሐፍ ቅዱሱን በየጊዜው ስለምናዘምነውና ያልተሟሉ የመጻሕፍት ክፍሎችን ስለምናሟላቸው የ Facebook ገጻችንን Нравится በማድረግ አዳዲስ ነገሮችን ያግኙ :: http://www.facebook.com/getahun.amare1
Это андроид-приложение Ethiopian Geez Амхарская православная Библия - единственная полная 81 книга из книг Ветхого, Нового Завета и книг Второканона / Апокрифов. Это лучшая Библия для Android, которая содержит переводы Библии как на дикий, так и на амхарский православный.
Если вам нравится это приложение, оцените нас и дайте нам обзор.
Last updated on 25/08/2022
Minor bug fixes and improvements. Install or update to the newest version to check it out!
Загрузил
Aorn'n Srw
Требуемая версия Android
Android 4.0.3+
Категория
Жаловаться
Geez Amharic Orthodox Bible 81
3.0.6 by ብራና አፕስ Birana Apps
25/08/2022