Alfurqan ET


1.0.7 от sysol tech
11/04/2023 Старые Версии

Введение Alfurqan ET

የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ በወንድም ሙሐመድ ፈረጅ

ከሃምሳ ዓመት በሸኽ ሙሐመድ ሳኒ ሃቢብ እና በሸኽ ሰይድ ሙሐመድ ሳዲቅ ወደ ቋንቋ ተተርጉሞ የቀረበው የክቡር ቅዱስ ቁርኣን የአማርኛ ትርጉም ፤ እንሆ በወንድም ፈረጅ ድምፅ ተዘጋጅቶ በተለያዩ አጋጣሚዎች የቅዱስ ቁርኣንን ትርጉም ማድመጥ ለሚፈልጉ ኾኖ ቀርቧል።

የድምፅ ሥራው ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ በዚህ መተግበሪያ ላይ ይገኛል።

በዚህ አጋጣሚ አላህ ፈቃድ ሥራችንን ከእንከን የጠራ ለማድረግ በከፍተኛ የኃላፊነት ስሜትና ጥንቃቄ ያደረግን ቢኾንም ፤ Связанные темы በመኾኑም ይህ ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚሸጋገር የቅዱስ ቁርአን ትርጉም እንደመኾኑ በማድመጥም ኾነ ሂደት ውስጥ የሚታያችኹን ክፍተት እንድተጠቁሙን በታላቅ አክብሮት እንጠይቃለን።

ይህን ታላቅ አኑረው ያለፉ አባቶቻችንንና ከህትመት እስከ ስርጭት የደከሙ ወንድምና እህቶችን ኹሉ መልካም ሠራ ምንዳውን ያብዛላቸው። Связанные темы Лучший!!

Что нового в последней версии 1.0.7

Last updated on 12/04/2023
Amharic Quran Translation with Mohammed Ferej Voice, Registration error fixed

Дополнительная информация о Приложения

Последняя версия

1.0.7

Загрузил

VHtn Setia

Требуемая версия Android

Android 4.1+

Жаловаться

Сообщить о неприемлемом содержании

Ещё

Используйте приложение APKPure

Историческую версию Alfurqan ET можно получить на Android

Скачать

Используйте приложение APKPure

Историческую версию Alfurqan ET можно получить на Android

Скачать

Альтернатива Alfurqan ET

Больше от sysol tech

Рекомендуем