ይህ የሞባይል መተግበሪያ (አፕልኬሽን) በሳዳት ከማል በመንዙማ ዙሪያ ትምህርቶች አጠቃሎ አጠቃሎ የያዘ ነው
መንዙማ አፕን ከፕለይ ስቶር ይጫኑ
ይህ የሞባይል መተግበሪያ (አፕልኬሽን) በሳዳት ከማል በመንዙማ ዙሪያ ትምህርቶች አጠቃሎ አጠቃሎ የያዘ ነው
መተግበሪያው ያካተታቸው ትምርቶች፦
๏ መንዙማ የተሰኘውን መፅሐፍ ለአንባቢያን ምቹ እና ለአጠቃቀም ቀላል በሆነ መልኩ ከተለተለያዩ አይነት አማራጮች ጋር ፣
๏ መንዙማ በሚል ርዕስ በኡስታዝ ሳዳት ከማል የተሰጡ 7 ክፍል ትምህርቶች ጥራት ባለው ድምፅ ፣
๏ እንዲሁም መንዙማ ፓምፕሌትን አካቶ ይዟል።