Use APKPure App
Get የኡሱሉ ሰላሳ ሸርህ በኡሰይሚን 01 old version APK for Android
Sherh Usulu는 Thirty Be Usaymin without Net이라는 Aqeedah의 책을 배울 수 있도록 합니다.
ይህ አፕልኬሽን ሸርህ ኡሡሉ ሠላሳ በኡሰይሚን የሚባለውን የተውሒድ ፣ የአቂዳ መማሪያ ኪታብ ፣ ለመቅራት በሚመች መልኩ በወንድም አቡ ረስላን አደም ኢብኑ ሙሀመድ በ144 ክፍሎች ካስቀራው ደርስ ውስጥ በዚህ አፕ ከደርስ 1-73 ያለኔት ኪታቡ እየታዬ የተዘጋጀ መማሪያ አፕልኬሽን ነው ።
- አፕልኬሽኑ ኢንተርኔት አይፈልግም እያንዳንዱ ሙስሊም ማወቅ ግድ የሚለውን ወሳኝ የሆኑ ትምህርቶችን ይዟል ።
- ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።
- የዚህን ኪታብ ቀጣይ ክፍል ከደርስ 74 እስከ መጨረሻው በዚህ ሊንክ ከፕለይስቶር ማውረድ ትችላላችሁ ።
ሸርህ ኡሱሉ ሰላሳ ክፍል 02
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.usulsherhab
- ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።
Last updated on Jan 5, 2023
አፕልኬሽኑን ከወደዳችሁት 5 ኮከቦችን (★★★★★) በመስጠት እንዲሁም ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት ድጋፋችሁን ግለጹልን ፣ ጀዛኩሙሏሁ ኸይር ። እንደዚሁም በተለያዩ የሱና ኡስታዞች ተቀርተው ያለቁ ኪታቦችን ፣ ተፍሲሮችን ፣ እና ሙሓዶራዎችን በአፕልኬሽን መልክ ማሠራት ፣ ፕለይስቶር ላይ ማስጫን ንያው ፍላጎቱ ካላችሁ በዚህ ስልክ ቁጥር 251912767238 ያናግሩን ።
የኡሱሉ ሰላሳ ሸርህ በኡሰይሚን 01
1.0 by Quran Hadith Books Offline Apps by Hussen Oumer
Jan 5, 2023