We use cookies and other technologies on this website to enhance your user experience.
By clicking any link on this page you are giving your consent to our Privacy Policy and Cookies Policy.
ikon እስልምና እና ሙስሊሞችን ለመረዳት

6.0 by K Technologies


Feb 22, 2025

Tentang እስልምና እና ሙስሊሞችን ለመረዳት

እስልምና እና ሙስሊሞችን ለመረዳት እና ለማወቅ

በዚህ መተግበሪያ ውስጥ የተካተቱት ርዕሰ ጉዳዮች

- ኢስላም ምንድነው?

- የዩኒቨርስ አፈጣጠር

- የሰው ዘር አፈጣጠር

- ከሞት በኋላ ህይወት አለን?

- የአላህ አንድነት

- የአላህ ባህርያት

- አምስቱ የኢስላም ምሰሶዎች

- የመልእክተኞች ተልዕኮ

- ቅዱስ ቁርአን

- የቀድሞ መፅሐፍት

- የነቢዩ መስጂድ በመዲና

- የአቅሳ መስጂድ (በቅድስ ኢየሩሳሌም)

- ኢስላማዊ ስነጥበብ

- ኢስላምና የአካባቢ ጥበቃ

- ሴቶች በኢስላም

- የህፃናት መብት በኢስላም

- ሰብአዊ መብትና አናሳ የህብረተሰብ ክፍሎች መብት በኢስላም

- የነቢዩ ሙሐመድ የመሰናበቻ ስብከት

- የዑመር ቃል ኪዳን እና ሌሎችም...

ኢስላም ለሰው ልጅ ምህረት የተደነገገ ሲሆን ይህን መልዕክት የሚያብራራ የአላህ ቃል የሆነ ቁርአን ከ 1400 ዓመታት በፊት ከወረደበት ጊዜ ጀምሮ እስካሁን ምንም ለውጥ ያልታየበት ነው። ይህ መፅሐፍ ከነቢዩ ምሳሌያዊ የህይወት ተግባር (ሱና) ጋር በመሆን በሁሉም ቁሳዊና መንፈሳዊ ህይወት ውስጥ ሰዎች እንዴት ለፈጠሪያቸው ትዕዛዝ ምግባራቸውን እንደሚያንፁ።።

Apa yang baru dalam versi terbaru 6.0

Last updated on Feb 22, 2025

Minor bug fixes and improvements. Install or update to the newest version to check it out!

Terjemahan Memuat...

Informasi APL tambahan

Versi Terbaru

Permintaan እስልምና እና ሙስሊሞችን ለመረዳት Update 6.0

Diunggah oleh

Samir Hazen

Perlu Android versi

Android 5.0+

Available on

Mendapatkan እስልምና እና ሙስሊሞችን ለመረዳት di Google Play

Tampilkan Selengkapnya

እስልምና እና ሙስሊሞችን ለመረዳት Tangkapan layar

Berlangganan APKPure
Jadilah yang pertama mendapatkan akses ke rilis awal, berita, dan panduan dari game dan aplikasi Android terbaik.
Tidak, terima kasih
Mendaftar
Berlangganan dengan sukses!
Anda sekarang berlangganan APKPure.
Berlangganan APKPure
Jadilah yang pertama mendapatkan akses ke rilis awal, berita, dan panduan dari game dan aplikasi Android terbaik.
Tidak, terima kasih
Mendaftar
Kesuksesan!
Anda sekarang berlangganan buletin kami.