Use APKPure App
Get ነቅረእ ፎረም (Neqra Forum) old version APK for Android
Forum Acak dirancang untuk membaca dengan membaca Al-Qur'an dari kejauhan, menggunakan Pelajaran Membaca Papan Tulis Alkitab.
ይህ ነቅረእ ፎረም አፕ፣ በነቅረእ ዘመናዊ የቁርኣን ንባብ ት/ቤት የተዘጋጀ ሲሆን፣ የነቅረእ የቁርኣን ንባብ መማሪያ አፕ በመጠቀም በርቀት ባሉበት ቦታ የቁርኣን ንባብ ትምህርታቸውን ለሚከታተሉ፣ ስለ ትምህርቱ በየጊዜው የሚለቀቁ ተጨማሪ ማብራሪያዎችንና ገለፃዎችን ያገኙበታል።
ከዚህም በተጨማሪ የቁርኣን ንባብ ትምህርቱን በርቀት ሆነው በሚማሩበት ጊዜ በማንኛውም ሰአት በትምህርቱ ውስጥ ለሚኖራቸው ማንኛውም ጥያቄዎች የሚጠይቁበትና ወዲያውኑ ምላሽ የሚያገኙበት መወያያ ቦታም ተዘጋጅቶለታል።
በዚህም የመወያያ ቦታ ስለ ነቅረእ 01 ፣ ነቅረእ 02 እንዲሁም ነቅረእ 03 ፣ የመወያያና ጥያቄዎችን የማቅረቢያ መድረክ ተዘጋጅቷል።
ይህን አፕ ለመጠቀም በቅድሚያ የነቅረእ የቁርኣን አፕ ተጠቃሚ መሆን ይጠበቅቦታል። ከዚያም በነቅረእ ፎረም አፑ መግቢያ ባለው አካውንት መፍጠሪያ የራስዎን አዲስ አካውንት ይፈጥራሉ። ከዚያም የፈጠሩት አካውንት በት/ቤቱ ተቀባይነት ሲያገኝ ወዲያውኑ አገልግሎቱን መጠቀም ይጀምራሉ።
Diunggah oleh
Crimson Typhoon
Perlu Android versi
Android 4.1+
Kategori
Use APKPure App
Get ነቅረእ ፎረም (Neqra Forum) old version APK for Android
Use APKPure App
Get ነቅረእ ፎረም (Neqra Forum) old version APK for Android