መዝገበ ጸሎት ዘተዋህዶ

mezgebe tselot - ethiopia ortodox

1.0 توسط josystems (yosef worku)
28/10/2020

درباره‌ی መዝገበ ጸሎት ዘተዋህዶ

መተግበሪያ An application containing Ethiopian Orthodox Tewahedo prayer books ✝

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን።

ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ይህ መተግበሪያ የተሰራው በተለያየ ምክኒያት የጸሎት መፅሀፍትን ማግኘት ለማይችሉ ምዕመናን ሲሆን፤ የጸሎት መፅሀፍትን እንዲተካ ታስቦ ያልተሰራ መሆኑን ለማሳሰብ እወዳለሁ።

የጸሎት መፅሀፍት ያላችሁ ወይም በቀላሉ ማግኘት የምትችሉ ምዕመናን የጸሎት መፅሀፍትን ብትጠቀሙ ይመከራል።

💥💥 App feature 💥💥

📚 የጸሎት መጽሀፍት ከመተግበሪያው መደብር አውርደው መጠቀም የሚችሉበት

🌓 በቀንና በማታ እንዲጠቀሙበት ታስቦ የተሰራ

🎨 በምርጫዎ የመተግበሪያውን ገጽታ የሚያስተካክሉበት

🔕 በሚጸልዩበት ጊዜ የስልክዎን ድምጽ ማጥፋት የሚችሉበት

🆓 በነጻ የቀረበ ማስታወቂያ የሌለው

በመተግበሪያው የተካተቱ የጸሎት መጽሀፍት

📖 ውዳሴ ማርያምን - በግዕዝ እና በአማርኛ

📖 ውዳሴ አምላክ - በአማርኛ

📖 መልክአ ኢየሱስ - በግዕዝ

📖 መልክአ ማርያም - በግዕዝ

ሌሎች የጸሎት መጽሀፍት እና ድርሳናት ሲለቀቁ የመተግበሪያው መደብር ላይ እያወረዱ መጠቀም ይችላሉ።

اطلاعات تکمیلی برنامه

آخرین نسخه

1.0

بارگذاری شده توسط

Char Gyi

نیاز به اندروید

Android 4.1+

گزارش

گزارش محتوای نامناسب

نمایش بیشتر

جایگزین መዝገበ ጸሎት ዘተዋህዶ

از josystems (yosef worku) بیشتر دریافت کنید

کشف کنید