Usar la aplicación APKPure
Obtener Geez Amharic Orthodox Bible 81 versión histórica en Android
Biblia de la Iglesia Ortodoxa Etíope Tewahedo
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ::
ይህ መጽሐፍ ቅዱስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ሥርዓትና ደንብ ጠብቆ የተዘጋጀ ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ ነው :: መጽሐፉ ለሃይማኖት አባቶች ለሰባክያነ ወንጌልና ለመምህራን ለመንፈሳዊ ተልዕኮ በሚሰማሩበት ወቅት መጽሐፍ ቅዱስ በእጃቸው መያዝ ሳይኖርባቸው በቀላሉ ቃለ እግዚአብሔርን ለማስተማር ጉልህ አስተዋጽኦ ይኖረዋል :: ምዕመናንም የግዕዙንና የአማርኛውን ትርጉም ምሥጢሩ ሳይዛባ በስልካቸው ይረዳል ::
የመጽሐፉ ልዩ ባሕርያት
† ሰማንያ አንድ (81) መጻሕፍትን ያካተተ ነው
† ሙሉ ብሉይና ሐዲስ ኪዳን በኢትዮጵያ ጥንታዊ ቋንቋ በግዕዝና በአማርኛ የተዘጋጀ ነው
† የአማርኛው ትርጉም በጥንታዊው የአባቶቻችን አጻጻፍና አገላለጽ ሃይማኖታዊ ለዛውን ሳይለቅ የተጻፈ ነው
† የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የምትጠቀምባቸውን የብሉይ ኪዳን የቀኖና መጻሕፍት ያካተተ ነው
† ፊደሉና አጻጻፉ በግእዝና በአማርኛ መዛግብተ ቃላት መሠረት ታርሞ የተዘጋጀ ነው።
† የፊደሎችን መጠን በቀላሉ ማስተካከያ መንገድ አለው
ማሳሰቢያ:
መጽሐፍ ቅዱሱን በየጊዜው ስለምናዘምነውና ያልተሟሉ የመጻሕፍት ክፍሎችን ስለምናሟላቸው የ Facebook ገጻችንን Me gusta በማድረግ አዳዲስ ነገሮችን ያግኙ :: http://www.facebook.com/getahun.amare1
Esta aplicación para Android de la Biblia ortodoxa amárica etíope Geez es el único libro completo de 81 libros del Antiguo, Nuevo Testamento y libros de Deuterocanon / Apócrifos. Es la mejor Biblia de Android que contiene traducciones de la Biblia ortodoxa Geez y Amharic
Si te gusta esta aplicación, califícanos y danos una reseña.
Presentado por
Aorn'n Srw
Requisitos
Android 4.0.3+
Categoría
6.6 MB 25/08/2022
6.6 MB 25/08/2022
5.0 MB 24/02/2016
5.0 MB 24/02/2016
5.0 MB 20/02/2016
5.0 MB 20/02/2016
Usar la aplicación APKPure
Obtener Geez Amharic Orthodox Bible 81 versión histórica en Android
Usar la aplicación APKPure
Obtener Geez Amharic Orthodox Bible 81 versión histórica en Android