Usar la aplicación APKPure
Obtener Abinet አብነት ዘኦርቶዶክስ Lite versión histórica en Android
ጸሎትን በድምጽና በጽሑፍ ይማሩ
አብነት ዘኦርቶዶክስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን መሠረታዊ የግእዝ የጸሎት ክፍል ማለትም የዘወትር ጸሎት ፣ ውዳሴ ማርያም ፣ አንቀጸ ብርሃንና ይዌድስዋ መላእክትን በድምጽና በጽሑፍ ያለ አስተማሪ የሚያስተምር ድንቅ መተግበሪያ ነው።።
የአፕሊኬሽኑ መለያዎች
አፕሊኬሽኑ ምንም ዓይነት የኢንተርኔት ግንኙነት የማይፈልግ ነው ።
የድምጽና የጽሑፍ ቅንብሩ ለመማር ምቹ እንዲሆን ተደርጎ የተሠራ አፕሊኬሽን ኢ
ድምጹ የሚያነበውን ሐረግ ያቀልማል ። ሐረጎችንም በጽሑፉ ብቻ ወደ ፈለጉት አቅጣጫ (ወደፊትና ወደ ኋላ)
የድምጽ ፍጥነትን መጨመርና መቀነስ ያስችላል ።
ገጾችን በራሱ ከድምጹ ጋር መቀያየር ይችላል ።
የብቁ መምህራን የድምጽ ቀረጻ ነው የተካተተበት ።
ልጆችን ለማስተማር ምቹ ነው ።
Presentado por
Gustavo Oliveira
Requisitos
Android 5.0+
Categoría
Usar la aplicación APKPure
Obtener Abinet አብነት ዘኦርቶዶክስ Lite versión histórica en Android
Usar la aplicación APKPure
Obtener Abinet አብነት ዘኦርቶዶክስ Lite versión histórica en Android