Usar la aplicación APKPure
Obtener የመጀመሪያ እርዳታ በህፃናት versión histórica en Android
Los primeros auxilios son una ayuda temporal que da a las personas la posibilidad de no hacer daño de ninguna manera.
ዎች አደጋ ሲያጋጥም ወደሃኪም ቤት ሄደዉ ተገቢዉ የህክምና አገልግሎት እስኪደረግላቸዉ ድረስ በቦታዉ ሊያገኙት የሚችለዉ ርዳታ የመጀመሪያ የህክምና ርዳታ ነዉ። የመጀመሪያ የህክምና ርዳታ የተባለዉም ከሃኪም የሚገኘዉን ተገቢና ሙያዊ የህክምና ርዳታ እንደማይተካ ለማመላከት ነዉ። የመጀመሪያ የህክምና ርዳታ በተለያዩ አደጋዎች የተጎዱ ወገኖች ሃኪም ቤት እስኪደርሱ ለመርዳት የሚያስችል ዓለም ዓቀፍ ይዘት ያለዉ የህክምና ርዳታ ነዉ። ይህን ርዳታ መስጠት የሚችሉ ሰዎች ደግሞ ራሳቸዉ አስቀድመዉ ተገቢዉን ስልጠና ሊወስዱ ይገባል።Last updated on 30/09/2018
Minor bug fixes and improvements. Install or update to the newest version to check it out!
Presentado por
غالي أمير
Requisitos
Android 4.0.3+
Categoría
Reportar
የመጀመሪያ እርዳታ በህፃናት
2.0.0.0 by Appz Ninja
30/09/2018