ጸዋትወ ጸዋትወ ዜማ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያንን የዜማና የጸሎት መጻሕፍትን የያዘ መተግበርያ
ጸዋትወ ጸዋትወ ዜማ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን መንፈሳዊ አገልግሎቶች ማለትም በበዓላትና የያዙ መጻሕፍት ተካተዋል
በውስጡ የተካተቱ መጻሕፍት
• የቅዱስ የቅዱስ ያሬድ የዜማ (ጾመ ጾመ ፣ ምዕራፍ ፣ መዋሥዕት ፣ ፣ ዘማሬ ፣)
• የተለያዩ በዓላት ዋዜማዎችና ዋዜማዎችና
• የዓመቱ የዓመቱ ክብረ በዓላት በዓላት
• የቅዳሴ መጻሕፍትን
• የሰዓታት መጽሐፍን
• የማኅሌት ክፍሎችንና መጻሕፍትን
• የኪዳን ጸሎት
• ሊጦን
• መስተብቍዓት
• ዘይነግሥ