We use cookies and other technologies on this website to enhance your user experience.
By clicking any link on this page you are giving your consent to our Privacy Policy and Cookies Policy.

关于የኔታ የሰዓት አስተማሪ

YenēteHayelom时候老师教,时间和讲英文的儿童游戏节目的好处

የኔታ የሰዓት አስተማሪ እያዝናና የሚያስተምር፣ ሰዓትን በአማርኛ ለመናገር እና ለመግለፅ የሚጠቅም የህፃናት ጌም

(የጫወቻ መንገድ)ነው፡፡በግልፅ ደጋፊ ንግግር እና ስዕሎች በቀላል መንገድ ህፃናቶቹ ሰዓታቸውን እንዴት መግለፅ እንደሚችሉ ይማሩበታል፡፡አፕሊኬሽኑን ለመጠቀም ቀላል የሆነ እና የራሱ የሆነ የክብደት ደረጃዎች አሉት፡፡

ህፃናቶቹ ፦

- ወቅታዊ(የአሁኑን)ሰዓት በደምፅ ማድመጥ

- ሰዓቱን ለመሙላት የሰዓቱን ቀስቶች በትክክለኛው ቦታ በማስተካከል ትክክለኛውን ምላሽ ማግኘት

- በተለያዩ የክብደት ደረጃዎች ቀጣይነት ያለው ዕድገት ማሳየት

- በሚያዝናኑ እና በሚስቡ ስዕሎች እና ካርቶኖች በጎ የሆነ የትምህርት ልምድ ማግኘት ይችላሉ፡፡

የዚህ አፕሊኬሽን ቨርዥን ከገርልስ ካን ኮድ ጋር አንድ ላይ በመተባበር በአዲስ አበባ/ኢትዮጵያ/ ዉስጥ የተሰራ ነው፡፡

ተዝናኑ!

Yeneta Yeseat Astemari is a learning game for kids who are about to learn how to tell the time in AMHARIC. With a simple yet effective learning approach the kids can learn to tell the time with support of encouraging speech and graphics. The application is easy to use and provides a number of different levels of difficulty.

The kids can:

- Listen to a voice telling the current time.

- Practice to set the clock by moving the watch's hands to the correct positions, and receive proper feedback on their efforts

- Make progress through various levels of difficulty

- Have a positive learning experience supported by appealing graphics and animations

This version of the app was made with cooperation with Girls Can Code in Addis Ababa, Ethiopia.

Have fun!

最新版本1.0.1更新日志

Last updated on 2016年07月09日

Minor bug fixes and improvements. Install or update to the newest version to check it out!

翻译中...

更多应用信息

最新版本

请求 የኔታ የሰዓት አስተማሪ 更新 1.0.1

上传者

Awall Botutihe

系统要求

Android 4.0+

更多

የኔታ የሰዓት አስተማሪ 屏幕截图

语言
订阅APKPure
第一时间获取热门安卓游戏应用的首发体验,最新资讯和玩法教程。
不,谢谢
订阅
订阅成功!
您已订阅APKPure。
订阅APKPure
第一时间获取热门安卓游戏应用的首发体验,最新资讯和玩法教程。
不,谢谢
订阅
成功!
您已订阅我们的邮件通知。