উস্তাজ আবু আবদুল্লাহ ইবনে খায়রুর সম্প্রদায়ের সংখ্যাগরিষ্ঠদের জন্য একটি গুরুত্বপূর্ণ পাঠ
አዱሩሱል ሙሒማ ሊኣመቲል ኣመህ አስፈላጊ ትምህርቶች ለብዙሓኑ ማህበረሰብ በኡስታዝ አቡአብደላህ ኢብንኸይሩ ተቀርቶ የተጠናቀቀ ኪታብ ደርስ ነው ። ይህ አፕልኬሽን ኪታቧን በደንብ ተረድተናት ተግባራዊ እንድናደርጋት ያግዘናል። በህይወታችን ውስጥ ወሣኝ የሆኑ አስፈላጊ ትምህርቶችን አካትታ የያዘች ኪታብ ናት። ጠንክራችሁ ቅሩ ። ለቤተሰቦቻችሁ ለጓደኞቻችሁም አፕልኬሽኑን ሼርርርር በመደራረግ የዲን እውቀትን አስጨብጡ ።
በተለያዩ ኡስታዞች ተቀርተው የተጠናቀቁ ደርሶችን በተመጣጣኝ ክፍያ እያዘጋጀን ፕለይስቶር ላይ እንድምንጭንላችሁ ስናበስር በታላቅ ደስታ ነው ። አፕልኬሽኖችን ማሠራት ለምትፈልጉ በስልክ ቁጥር 0935830115 ደውላችሁ ማዘዝ ትችላላችሁ ። በአጭር ግዜ ውስጥ ሰርተን እናቀርባለን።