আমরা আপনার ব্যবহারকারীর অভিজ্ঞতা বাড়ানোর জন্য এই ওয়েবসাইটে কুকি এবং অন্যান্য প্রযুক্তি ব্যবহার করি।
এই পেজে কোনো লিঙ্কে ক্লিক করে আপনি আমাদের Privacy Policy and কুকি নীতিতে আপনার সম্মতি দিচ্ছেন।
ঠিক আছে আমি সম্মতি জানাচ্ছি আরো জানুন

ሶስቱ መሰረቶች সম্পর্কে

الأُصُولُ الثَّلاثَةُ መሰረቶች መሰረቶች ሸይኽ ወህሃብ ኢብኑ ዐብዲል ወህሃብ ረሒመሁላህ

الأُصُولُ الثَّلاثَةُ

መሰረቶች መሰረቶች

ሸይኽ

ወህሃብ ኢብኑ ዐብዲል ወህሃብ

ረሒመሁላህ

(1115 - 1206 ዓ.ሂ.)

መግቢያ

"አልኡሱሉ አሥሠላሣህ" እና "አልቀዋዒዱል አርበዕ" ኪታቦች በሱንኒው አለም ባሉ ሙስሊሞች ዘንድ እውቅና እውቅና እና ተቀባይነት ያላቸው ኪታቦች ናቸው በውስጣቸው ከያዙት አንገብጋቢ የተውሒድ መልእክት በተጨማሪ አቀራረባቸው በራሱ እራሱን የቻለ ትልቅ-ትምህርት ነው ነጥብ በቁርኣናዊ ወይም ሐዲሣዊ ማስረጃ መደገፉ በዚህ ስርኣተ ትምህርት ትምህርት ያለፈ ትውልድ የትኛውንም እምነት ነክ ጉዳይ ያለ ማስረጃ ሊቀበል እንደማይገባው ፅኑ መልእክት አለው አለው

ስራዬ ላይ በኪታቦቹ ውስጥ የተጠቀሱ የቁርኣን አንቀፆችን ፣ ሐዲሦችን እና የዑለማእ ንግግሮችን ያሰፈርኩ ያሰፈርኩ ሲሆን ሐዲሦቹን ቡኻሪና ሙስሊም ከዘገቧቸው ውጭ ባሉት የታላቁን ሙሐዲሥ ሙሐዲሥ የሸይኹል አልባኒን ብይኖች አስፍሬያለሁ አልፎ ሀሳቦችን ያብራራሉ ብዬ ያሰብኳቸውን ማስታወሻዎች ከግርጌ አስፍሬያለሁ

ለመማር ማስተማር ይበልጥ እንዲያግዝ በማለም ሙሉ ትርጉም ብቻ ከማድረግ ይልቅ ዐረብኛውን መልእክት በኋላ በኋላ ቀጥሎ ያስከተልኩ ሲሆን ሲሆን ለጀማሪዎች እንዲያግዝ በማሰብም የዐረብኛ አናባቢ (ሐረካት) እንዲኖሩ አድርጌያለሁ।

ዘመን እንደ አሕባሽ ያሉ የጥፋት ሃይሎች ኢስላማችንን ለመናድ ፣ ህዝባችንን በብልሹ እምነቶች ቆርጠው ቆርጠው የተነሱበት እንደመሆኑ እንደመሆኑ ወላጆች ለልጆቻቸው ከመቼውም ጊዜ ትኩረት ሊሰጡ ሊሰጡ የሚገባቸው ጊዜ ነው እንደ አሸን እየፈሉ ያሉ የአስተሳሰብ ወረራዎችን ንቃተ-ንቃተ ማዳበር ቀዳሚው ምርጫ እንደመሆኑ ወላጆች የትልቅ ዓሊም ትልቅ ትልቅ ስራ እና መሰል ኪታቦችን እየመረጡ ለልጆቻቸው በማቅረብ ልጆች ከምንም በላይ በላይ ፣ ቀድሞ የጌታቸውን ሐቅ እንዲያውቁ ሊያግዟቸውና ሊያግዟቸውና ከጥፋት የሚጠብቁበት የሚጠብቁበት እውቀት ይገባል ይገባል। ላይ ለተውሒድ ግንዛቤውና ፍቅሩ ያለው ትውልድ ማፍራታችን በሂደት ጠንካራ ህዝብ ለመገንባት ፅኑ መሰረት ይሆነናል ይሆነናል

በቀጣይ እትም በተሻለ መልኩ ይወጣ እርምት እርምት ወይም ሀሳብ ያለው ሰው ጥቆማ አስቀድሜ ከልብ ከልብ አመሰግናለሁ

ሙነወር አሕመድ ሙነወር

15 ሙሐመድ ኢብኑ ዐብዲል ወህሃብ አላህ ይዘንላቸውና በ 1115 ዓመተ-ሂጅራ ተወልደው በ 1206 ነው የሞቱት ገና አስር አመት ሳይሞላቸው የሐፈዙ ሲሆን ዒልም ፍለጋ ከትውልድ ቀያቸው በመውጣት ወደ ፣ ፣ መዲናህ ፣ አልአሕሳእ ፣ በስራ ፣ በግዳድ ተጉዘዋል। የሞቱትም ዑየይናህ ውስጥ ነው ፣ በሳዑዲ ዐረቢያ ነጅድ ክልል የሚያግዛቸውን እውቀት ከገበዩ በኋላ በቀጥታ ደዕዋው ደዕዋው መስክ በመግባት ህይወታቸውን በዚሁ ላይ አሳልፈዋል। ቀዳሚ ትኩረትም በዘመናቸው በሰፊው የተንሰራፋውን ስም ስም የሚፈፀም የባእድ አምልኮ መጋፈጥ ነበር ዘመቻቸው በአላህ እገዛ ፍሬ አፍርቶ ውጤት በአይናቸው ለማየት ለማየት በቅተዋል

ዐቂዳን ማስተካከል ላይ ያነጣጠሩ በርከት ኪታቦችን ኪታቦችን ጥለው ያለፉ ሲሆን ተማሪዎቻቸውና ሀላፊነታቸውን ተረክበው የድርሻቸውን የድርሻቸውን ተወጥተዋል

ሸይኹ - አላህ ይዘንላቸውና - ጠላቶቻቸው እንደሚቀጥፉባቸው ከቁርኣንና ከሐዲስ ያፈነገጠ እንግዳ አስተሳሰብ አላመጡም ንግግሮቻቸው የቁርኣንና የሐዲስ ማስረጃ መጥቀሳቸውም ይህንን ሐቅ በሚገባ ያስረዳል የቀደምት ዑለማዎችን ንግግሮች ጣል ማድረጋቸውም በቀደምቶቹ ፍኖት ላይ የሚጓዙ እንጂ አዲስ ጠንሳሽ እንዳልሆኑ እንዳልሆኑ በቂ ምስክር ነው

সর্বশেষ সংস্করণ 1.0 এ নতুন কী

Last updated on Sep 14, 2019

Minor bug fixes and improvements. Install or update to the newest version to check it out!

অনুবাদ লোড হচ্ছে...

অতিরিক্ত অ্যাপ তথ্য

সাম্প্রতিক সংস্করণ

ሶስቱ መሰረቶች আপডেটের অনুরোধ করুন 1.0

আপলোড

JJ Projeat

Android প্রয়োজন

Android 2.1+

আরো দেখান

ሶስቱ መሰረቶች স্ক্রিনশট

ভাষা
APKPure সাবস্ক্রাইব করুন
সেরা অ্যান্ড্রয়েড গেমস এবং অ্যাপ্লিকেশনগুলির প্রাথমিক রিলিজ, সংবাদ এবং গাইডগুলিতে অ্যাক্সেস পাওয়ার জন্য প্রথম হন।
না ধন্যবাদ
নিবন্ধন করুন
সফলভাবে সাবস্ক্রাইব!
আপনি এখন এপকপুরে সাবস্ক্রাইব করেছেন।
APKPure সাবস্ক্রাইব করুন
সেরা অ্যান্ড্রয়েড গেমস এবং অ্যাপ্লিকেশনগুলির প্রাথমিক রিলিজ, সংবাদ এবং গাইডগুলিতে অ্যাক্সেস পাওয়ার জন্য প্রথম হন।
না ধন্যবাদ
নিবন্ধন করুন
সাফল্য!
আপনি এখন আমাদের নিউজলেটারে সাবস্ক্রাইব করেছেন।