Use APKPure App
Get Child care የህፃናት አስተዳደግ እንክብካቤ old version APK for Android
الرضع ورعاية الطفل باللغة الأمهرية የህፃናት የልጆች አስተዳደግ እና እንክብካቤ الصحة الإثيوبية
رعاية الطفل የህፃናት የልጆች አስተዳደግ እና እንክብካቤ
رعاية الرضع والأطفال باللغة الأمهرية
ይህ የሞባይል አፕልኬሽን የጨቅላ ህጻናትን የመጀመሪያ 12 ወራት አስተዳደግ እና እንክብካቤ መጠነኛ ግንዛቤ ለወላጆች ለማስጨበጥ የተዘጋጀ ነው። ከዚህ አፕልኬሽን አዲስ ለተወለደ ህፃን መሠረታዊና ጠቃሚ የሆኑ የሕፃናት እንክብካቤ ምክሮች ይገኛሉ።
በተለይ የመጀመሪያ ልጃቸውን በቅርቡ ለወለዱ አዲስ ወላጆች ፣ ወዳጅ ዘመድ በአቅራቢያቸው ለለ አዲስ ወላጆች ፣ ከሀገር ውጭ ለሚኖሩ አዲስ ወላጆች ጠቃሚ መረጃ አፕ ያገኛሉ ብለን ተስፋ እናደርጋልን።
አፕልኬሽኑ ያካተታቸው ርዕሶች
የጨቅላ ዕድገት በወራት ፣ ማስመለስ ፣ ዳይፐር ፣ እንቅልፍ ፣ የተለመዱ ችግሮች ፣ የዳይፐር ፣ የሆድ መድረቅ ተቅማጥ ፣ እትብት - ጥርስ ማውጣት ልጅዎን ማግሳት የህፃናት ጭንቅላት ፣ ጡት ማጥባትና የድቄት ወተት መመገብ ...
በዚህ አፕልኬሽን ውስጥ የተካተቱት መረጃዎች ሁሉንም ጨቅላ ህጻናት የሚያጠቃልሉ ናቸው። ነገር ግን እባክዎን ልጅዎ ልዩ መሆኑን እና የተለየ ፍላጎት ሊኖረው እንደሚችል ያስታውሱ። ጥያቄ ቢኖርዎት ፥ የህጻናት ሐኪምዎን ይጠይቁ።
አፕሊኬሽኑ ወደፊት ተጨማሪ መረጃዎችን አካቶ በየጊዜው ይሻሻላል። የተጠቃሚዎች አስተያየት እና ፍላጎትን ባማከለ መልኩ አፕሊኬሽኑን ለማሻሻል እንተጋለን። አንዳንድ ጽሑፎችን ወደዚህ አፕልኬሽን ለመጨመር ከፈለጉ ፣ መድረኩ ክፍት ነው ፤ ይጻፉልን።
አፕሊኬሽናችንን ስለተጠቀሙ እናመሰግናለን!
ኦሮምኔት የሶፍትዌር እና የሞባይል አፕልኬሽን ዲቬሎፕመንት PLC ነቀምቴ ኢትዮጵያ
OROMNET Software and Application Development PLC ، Nekemte ، إثيوبيا
Last updated on 15/08/2024
- General performance improvements to graphical elements and resource optimization
محمل
Laura Szymanski
Android متطلبات النظام
Android 5.0+
الإبلاغ
Child care የህፃናት አስተዳደግ እንክብካቤ
2.61 by OromNet Software and Application Development
15/08/2024