Use APKPure App
Get የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ old version APK for Android
أساسيات الطوارئ የድንገተኛ አደጋና የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ መሠረታዊ Info Amharic
የድንገተኛ አደጋና የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ
تطبيق Android لأساسيات الإسعافات الأولية والطوارئ
ይህ የድንገተኛ አደጋና የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ የተሰኘ የአንድሮይድ ሞባይል አፕሊኬሽን በኛ ወይም በአከባቢያችን ሳናስበዉ ሊከሰት የሚችልን ድንገተኛ አደጋዎች በአደጋዉ በአደጋዉ ጊዜ እንዳለብን መሠረታዊ ግንዛቤ የሚያስጨብጥ አፕሊኬሽን ነዉ። የየእለት ኑሮ ዉስጥ ለተለያዩ ድንገተኛ አደጋዎች ልንጋለጥ እንችላለን። በትራንስፖርት ላይ ወደ ስራም ሆነ ሌላ ቦታ ስንሄድ ድንገተኛ አደጋ ቢያጋጥመን ወይም አደጋ የደረሰባቸዉን ሰዎች በመንገድ ላይ ብናይ ማድረግና ማድረግና እንዴት ከዚህ ሞባይል አፕሊኬሽን መሠረታዊ ግንዛቤ ያገኛሉ።
አፕሊኬሽኑ በአደጋ ጊዜም ሆነ በፊት ምን ማድረግ እንዳለብን እንዲሁም እንዴት ለአደጋዉ መፍትሄ ልናበጅለት እንደምንችል ያስተምረናል። በተጨማሪም አንድ አደጋ የደረሰበትን ሰዉ ሲያጋጥመን ምን አይነት እርዳታ እናደርግለታለን؟ እንዴት እንረዳዋለን የሚሉትን ጥያቄዎች በከፊል መልስ ከዚህ የድንገተኛ አደጋና የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ አሰጣጥ አፕሊኬሽናችን ታገኙታላችሁ።
. በሽታ ፣ የአስም ሕመም ፣ የልብ ህመም የተሰኙት አደጋዎች ሲከሰቱ እንዴት እርዳታ መስጠት እንዳለብን ያብራራል።
አስተያየት ካላቹ በኢ-ሜይል [email protected] ላኩልን። አፕሊኬሽኑ ወደፊት ተጨማሪ መረጃዎችን አካቶ በየጊዜው ይሻሻላል። የተጠቃሚዎች አስተያየት እና ፍላጎትን ባማከለ መልኩ አፕሊኬሽኑን ለማሻሻል እንተጋለን። እባክዎን አስተያየታችሁ አይለየን።
ልብ ይበሉ! ይህ አፕሊኬሽን በማንበብ ጥሩ ግንዛቤ ታገኛላችሁ ፤ ንባብ ብቻውን በቂ አይደለም። በተጨማሪም የኢትዮጲያ ቀይ መስቀል ማህበር እንዲሁም ሌሎች ድርጅቶች የሚሰጡትን የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ ስልጠና እንድትወስዱ እናሳስባለን። ምክንያቱም እያንዳንዱን ለአደጋ የሚሰጥ እርዳታ በተግባር የታገዘ ስልጠ ሲጨመርበት የተሸለ ዉጤት ያስገኛል። ለራስም ሆነ ለቤተሰብ እንዲሁም ለማህበረሰብም ስለ እርዳታ አሰጣጥ ማወቅ ለሁሉም ይጠቅማል።
አንዴ ሞባይላችን ላይ ከጫንን ቡኋላ በኦፍላይን ልንጠቀም እንችላለን። ለአጠቃቀም ምቹ ስለሆነ ሞባይልዎ ላይ ጭነዉ ይጠቀሙበት።
አፕሊኬሽናችንን ስለተጠቀሙ እናመሰግናለን!
يرجى تقييم التطبيق لدينا في متجر Google Play.
شكرا لك لتحميل،
ኦሮምኔት የሶፍትዌር እና የሞባይል አፕልኬሽን ዲቬሎፕመንት PLC ነቀምቴ ኢትዮጵያ
OROMNET Software and Application Development PLC ، Nekemtie ، إثيوبيا
Last updated on 21/08/2024
Minor bug fixes.
محمل
ကို ဇာနည္
Android متطلبات النظام
Android 5.0+
الفئة
الإبلاغ
የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ
4.31 by OromNet Software and Application Development
23/08/2024