Use APKPure App
Get የበገና መዝሙሮች ቁጥር|ቅኝት|ክራር|Begena old version APK for Android
በርካታ የበገና መዝሙሮች ከነ ቁጥሮቻቸው ፡ ቅኝታቸው ፡ ዜማቸው ፡ የያዘ በገና ለሚደረድሩና ለሚማሩ አጋዥ መተግበሪያ
በገና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የዜማ መሳሪያ ሲሆን በዋናነት ለመለኮታዊ የእግዚአብሔር ፈቃድ ማስፈጸሚያ ማለትም ለምስጋናና ለልመና የሚያገለግል ነው። በገና ከብሉይ ኪዳን የመጀመሪያ መጽሐፍ ከኦሪት ዘፍጥረት እስከ መጨረሻው የአዲስ ኪዳን መጽሐፍ ዮሐንስ ራእይ ድረስ አገልግሎቱ የተጠቀሰ እጅግ ድንቅ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ነው። የዚህ መተግበሪያ ዋና ዓላማ በገና ለሚደረድሩ እንዲሁም ለሚማሩ በቀላሉ በርካታ መዝሙሮችን ቁጥራቸውን ቅኝታቸውን በማግኘት እግዚአብሔርን በበገና እንዲያመሰግኑ እንዲሁም እንዲለማመዱ ነው።
በተጨማሪም ክራር ለሚለማመዱ በቁጥር የተቀመጠ መለማመጃ ስለሌለ የበገና መዝሙሮችን ቁጥራቸውን ለክራር እንዲያመች በማድረግ በመቀየር መሠረታዊ ልምምድ ማድረግ ለሚፈልጉ እንዲያግዝ የክራር ቁጥርም አካቶ ይዟል።
Last updated on May 14, 2024
Minor bug fixes and improvements. Install or update to the newest version to check it out!
Uploaded by
قاسم قاسم الوحيلي
Requires Android
Android 5.0+
Category
Report
የበገና መዝሙሮች ቁጥር|ቅኝት|ክራር|Begena
1.3 by Nigat Systems
May 14, 2024