የቁርአን አቀራር በቃሪእ አብዱረህማን ዝናቤ


1.0 by Hussen Oumer Amid
Jan 3, 2025 Old Versions

About የቁርአን አቀራር በቃሪእ አብዱረህማን ዝናቤ

30 ጁዝ ቁርአን በኢትዮጵያዊ ቃሪእ አብዱረህማን ዝናቤ ያለኔት የተለቀቀ አፕልኬሽን

ይህ አፕልኬሽን 30 ጁዝ ቁርአን በኢትዮጵያዊ ቃሪእ አብዱረህማን ዝናቤ ያለኔት ቁርአን እየታዬ ለመቅራት እና ለማዳመጥ ያስችለናል ። ልክ እንደ አፊፍ ሙሐመድ ይህ ቃሪእም ድምፁ በጣም የሚማርክ ሲሆን የአላህን ቃል ቁርአን ለመስማት እና ለማዳመጥ ያስችለናል ።

ቁርአኑ እየታዬ ምንም አይነት ኢንተርኔት ሳያስፈልገን ባለንበት ቦታ ሆነን መቅራትም ሆነ ማዳመጥ ያስችለናል ።

ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።

What's New in the Latest Version 1.0

Last updated on Jan 11, 2025
5 ኮከቦችን (★★★★★) መስጠት አይርሱ ።የዚህ አይነት አፖችን ማሠራት ለምትፈልጉ +251912767238 በዚህ ስልክ ቁጥር ያናግሩን ።

Additional APP Information

Latest Version

1.0

Uploaded by

James Wattanasin

Requires Android

Android 5.0+

Available on

Report

Flag as inappropriate

Show More

Use APKPure App

Get የቁርአን አቀራር በቃሪእ አብዱረህማን ዝናቤ old version APK for Android

Download

Use APKPure App

Get የቁርአን አቀራር በቃሪእ አብዱረህማን ዝናቤ old version APK for Android

Download

የቁርአን አቀራር በቃሪእ አብዱረህማን ዝናቤ Alternative

Get more from Hussen Oumer Amid

Discover