We use cookies and other technologies on this website to enhance your user experience.
By clicking any link on this page you are giving your consent to our Privacy Policy and Cookies Policy.
ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ icon

1.0 by Huda soft


Jun 18, 2023

About ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ

በዚህ የሙባይል አፕልኬሽን የነብያችንንﷺ የህይወት ታሪክ አጠር ባለ መልኩ ለመዳሰስ ተሞክሮዋል።

በአላህ ስም በጣም አዛኝና ሩህሩህ በሆነው

የአላህ ሰላትና ሰላም ከፍጡራን ሁሉ ምርጥ በሆኑት በነብያችን (ﷺ) ላይ ይውረድ።

እያንዳዱ ሙስሊም ሊያውቃቸው ግድ ከሚሉት  ነገራቶች መካከል ወደሱ የተላኩትን ነብይ ማወቅ አንዱ ነው።

ከአነስ ብኑ ማሊክ ረዲየሏሁ ዐንሁ በተላለፈው ሐዲስ የአሏህ  መልክተኛ(ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም)  "እኔ አንዳችሁ ዘንድ ከወላጆቹ፣ ከልጆቹ እና ከሰዎች በሙሉ በላይ እርሱ ዘንድ ይበልጥ እስካልተወደድኩ ድረስ አላመነም" ብለዋል።

ነብዩን (ﷺ) ለመውደድ ስለእነሱ ማወቅ አስፈላጊ ስለሆነ በዚህ የሙባይል አፕልኬሽን የነብያችንንﷺ የህይወት ታሪክ አጠር ባለ መልኩ ለመዳሰስ ተሞክሮዋል።

ስለ ነብዩ (ﷺ) እና ቤተሰቦቻቸው የበለጠ እንድንማር እና የበለጠ እንድንወዳቸው አላህ ይርዳን።

እርሶም ከአጅሩ ተቋዳሽ ይሆኑ ዘንድ አንብበው ለሌሎችም ያጋሩ።

በአላህ ፍቃድ ሌሎች ጠቃሚ አፖችን አዘጋጅተን በቀጣይ እናደርሳችኃለን።

ዝግጅት፡ አብዱ ሙሰማ ሀሰን

አፕልኬሽን ስራ፡ ሁዳ ሶፍት||HUDA SOFT

What's New in the Latest Version 1.0

Last updated on Jun 18, 2023

Story of Prophet Muhammed in Amharic

Translation Loading...

Additional APP Information

Latest Version

Request ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ Update 1.0

Uploaded by

Salai Thomas

Requires Android

Android 5.0+

Available on

Get ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ on Google Play

Show More

ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ Screenshots

Languages
Subscribe to APKPure
Be the first to get access to the early release, news, and guides of the best Android games and apps.
No thanks
Sign Up
Subscribed Successfully!
You're now subscribed to APKPure.
Subscribe to APKPure
Be the first to get access to the early release, news, and guides of the best Android games and apps.
No thanks
Sign Up
Success!
You're now subscribed to our newsletter.