We use cookies and other technologies on this website to enhance your user experience.
By clicking any link on this page you are giving your consent to our Privacy Policy and Cookies Policy.
መሐረነ አብ ጸሎት በግእዝና አማርኛ ከነ ዜማው icon

1.2 by Nigat Systems


Jul 31, 2024

About መሐረነ አብ ጸሎት በግእዝና አማርኛ ከነ ዜማው

መሐረነ አብ ጸሎት በግእዝና አማርኛ ከነ ዜማው -ምእመናን በቀላሉ እንዲያነቡት እንዲረዱት እንዲሁም ዜማውን ለመለማመድ ያስችላል

የመሐረነ አብ ጸሎትን ያዘጋጀው ከ40 መጻሕፍት በላይን የደረሰውና ካልዓይ ቅዱስ ያሬድ ፥ ካልዓይ ቄርሎስ የተባለው ቅዱሱ #አባ_ጊዮርጊስ_ዘጋሥጫ ነው፡፡ ሲያዘጋጀውም ከተለያዩ ቅዱሳት መጻሕፍትና እንደ ቅዱስ ያሬድ ካሉ ሊቃውንት ድርሰቶች ኀይለ ቃላት ያላቸውንና ለጸሎት ተስማሚ የሆኑ ቃላትን እንደ ንብ ቀስሞ ነው ያዘጋጀው፡፡

፠ ቅዱሱ ያዘጋጀውም በመጽሐፈ ሰዐታት ድርሰቱ ላይ በስተመጨረሻ ከኪዳን በፊት እንዲደረስ አድርጎ ነው፡፡ በዚህም ምክንያት ከዓመት እስከ ዓመት በየዕለቱ ኪዳን በሚደርስባቸው ማንኛውም የኢ.ኦ.ተ.ቤ.ክንና ገዳማት ‹‹የመሐረነ አብ ጸሎት››ም ከኪዳን በፊት ይደርሳል፡፡

፠ የመሐረነ አብ ጸሎት ከኪዳን በፊት ብቻ ሳይሆን፣ የቅዱስ ሲኖዶስ ስብሰባ ከመጀመሩ በፊት በዋይዜማው የሚደርስ፣ ለግል ጸሎት፣ ረሃብ ጦርነት፥ አባር ቸነፈር፥ ተስሕቦና ወረረሽኝ በሽታ እና የተለያዩ ችግሮች በመጡ ወቅት የሚደረስ ሲሆን ከእግዚኦታ ጋር አብሮ ስለሚባልም ‹‹የምሕላ ጸሎት›› በመባልም ይጠራል፡፡

፠ የጸሎቱ አደራረስም በመሪና በተመሪ (በቀኝና በግራ) በተራ ስለሆነ በጋራ የሚጸለይና ዜማው የሚመስጥ፤ የቃሉ አሰዳደርም የሚያስደንቅ፤ የያዘው ኀይለ ቃል እንባን የሚያስነባ ነው፡፡ በተለይም በገዳም ያሉ አባቶች በጋራ(በማኅበር)ና በግል ጸሎት ዕለት ዕለት ያደርሱታል፡፡

ይህን የጸሎት የምህላ ጸሎት ለምእመናን በቀላሉ እንዲያነቡት ፡ እንዲረዱት እንዲሁም ዜማውን እንዲለማመዱበት ታስቦ የተሰራ መተግበሪያ ነው።

What's New in the Latest Version 1.2

Last updated on Jul 31, 2024

Minor bug fixes

Translation Loading...

Additional APP Information

Latest Version

Request መሐረነ አብ ጸሎት በግእዝና አማርኛ ከነ ዜማው Update 1.2

Uploaded by

Tam Tran

Requires Android

Android 5.0+

Available on

Get መሐረነ አብ ጸሎት በግእዝና አማርኛ ከነ ዜማው on Google Play

Show More

መሐረነ አብ ጸሎት በግእዝና አማርኛ ከነ ዜማው Screenshots

Subscribe to APKPure
Be the first to get access to the early release, news, and guides of the best Android games and apps.
No thanks
Sign Up
Subscribed Successfully!
You're now subscribed to APKPure.
Subscribe to APKPure
Be the first to get access to the early release, news, and guides of the best Android games and apps.
No thanks
Sign Up
Success!
You're now subscribed to our newsletter.