Use APKPure App
Get የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ማብራሪያ (Amharic old version APK for Android
ይህ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ማብራሪያ (Amharic Bible Commentary) የጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ቁልፍ መሣሪያ ነው፡፡
ይህ የብሉይ እና አዲስ ኪዳን መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት መምሪያና ማብራሪያ በቲም ፌሎስ የተጻፈ እና በኤስ አይ ኤም ሥነ ጽሑፍ ክፍል በመጀመሪያ በ1989 ዓ.ም. የታተመ ነው፡፡ ማብራሪያው፣ በቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ውስጥ በተሰማሩ ሰዎች ላይ ትኩረት ከማድረጉ በተጨማሪ በግል የእግዚአብሔርን ቃል ለማጥናትም ሆነ በአዋቂዎች የሰንበት ትምሕርት ቤት ወይም በመጽሐፍ ቅዱስ ትምሕርት ቤት ለመጠቀም እንዲቻል ተደርጎ የተዘጋጀ ነው፡፡ ማብራሪያው፣ መምሕርን ተክቶ ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ትምሕርተ-መለኮት ወይም አገልግሎት ለተማሪው ጠቃሚ ትምሕርቶችን ያስተላልፋል፡፡Last updated on Jun 9, 2022
Minor bug fixes and improvements. Install or update to the newest version to check it out!
Uploaded by
Jannarong Sridajohn
Requires Android
Android 4.1+
Category
Report
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ማብራሪያ (Amharic
5.0 by ወንጌል በድረ-ገጽ አገልግሎት
Jun 9, 2022